Position:
Organization: Fanus Import Export Trade Agent
የስራ መደቡ መጠሪያ፡ አካውንታንት
ደመወዝ፡ በስምምነት
የስራ ቦታ፡ ኢዲስ አበባ
ብዛት፡ 1
የመጀመርያ ዲግሪ በአካውንቲንግ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት ዘርፍ የተመረቀ/ች
አግባብ ባለው መ/ቤት 2 አመት የስራ/ች በፒችትሪ አካውንቲንግ በቂ ስልጠናና ልምድ ያለው/ያላት ቢሆን ይመረጣል
አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ከአትላስ ሆቴል ጀርባ ወደ ሻላ መናፈሻ በሚወስደው መንገድ ላይ በሚገኘው ፕሮከሲማ አውቶ የመኪና መሸጫ ግቢ በሚገኘው ቢሮ በአካል በመምጣት ማመልከት ይችላሉ።
ለበለጠ መረጃ +251911435638/+251920741763/+251914217197 መደወል ይችላሉ።
Job Requirements Bachelor's Degree in Accounting or in a related field of study with relevant work expereince It is preferable to have sufficient training and experience in Peachtree Accounting. How to Apply አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ከአትላስ ሆቴል ጀርባ ወደ ሻላ መናፈሻ በሚወስደው መንገድ ላይ በሚገኘው ፕሮከሲማ አውቶ የመኪና መሸጫ ግቢ በሚገኘው ቢሮ በአካል በመምጣት ማመልከት ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ +251911435638 / +251920741763 / +251914217197 መደወል ይችላሉ።Deadline: Jun 2, 2025, 12:00 AM
Location:
Amount: 1