Accounts and Trust Fund Administration Directorate

Position:

Organization: Federal Supreme Court of Ethiopia

Not Specified

የስራ መስፈርቶች

  • የትምህርት ደረጃ፡ የመጀመሪያ ዲግሪ ወይም ሁለተኛ ዲግሪ ወይም ፒ.ኤች.ዲ በአካውንቲንግ፣ አካውንቲንግ እና ፋይናንስ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ቀች

  • የስራ ልምድ፡ ለመጀመሪያ ዲግሪ 10 ዓመት፣ ለሁለተኛ ዲግሪ 8 ዓመት እና ለፒ.ኤች.ዲ 6 ዓመት የስራ ልምድ ፤ ከዚህ ውስጥ ለመጀመሪያ ዲግሪ 6 ዓመት፣ ለሁለተኛ ዲግሪ 4 ዓመት እና ለፒ.ኤች.ዲ 2 ዓመት በኃላፊነት የሰራ/ች

  • ብዛት፡ 1

  • ደመወዝ፡ 32809

  • የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ

  • የቅጥር ሁኔታ፡ ቋሚ

ክህሎቶች

  • ICSMIS: IFMIS፣ ሊደርሺፕ እና ኮምዩኒኬሽን ስልጠና የወሰደ/ደች

  • በፍ/ቤቱ የስራ ባህሪ መሰረት የሚፈለገውን መልካም ስነ-ምግባር ያለው/ያላት

የማመልከቻ መመሪያ፡

አመልካቾች የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃዎቻችሁን በኢሜል አድራሻችን fschrmd@fsc.gov.et ወይም ማስረጃዎቻችሁን ኦርጅናል ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ አዲስ አበባ 6ኪሎ ፌዴራል ጠቅላይ ፍ/ቤት ለሰው ሀብት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ቢሮ ቁጥር 18 በአካል በመቅረብ ማመልከት ይችላሉ፡፡

ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥራችን +251111733130 ይደውሉ፡፡

Job Requirements የመጀመሪያ ዲግሪ ወይም ሁለተኛ ዲግሪ ወይም ፒ.ኤች.ዲ በአካውንቲንግ፣ አካውንቲንግ እና ፋይናንስ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ቀች አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ጋር How to Apply አመልካቾች የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃዎቻችሁን በኢሜል አድራሻችን fschrmd@fsc.gov.et ወይም የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃዎቻችሁን ኦርጅናል ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ አዲስ አበባ 6ኪሎ ፌዴራል ጠቅላይ ፍ/ቤት ለሰው ሀብት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ቢሮ ቁጥር 18 በአካል በመቅረብ ማመልከት ይችላሉ፡፡ ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥራችን +251111733130 ይደውሉ፡፡

Deadline: May 25, 2026, 12:00 AM

Location:

Amount: 1