Position:
Organization: Jemal Seid Adem Import & Export
የስራ ቦታ፡ አዳማ
ብዛት፡ 1
ደመወዝ፡ በስምምነት
የትምህርት ደረጃ፡ የመጀመሪያ ዲግሪ በቢዝነስ አድሚንስትሬሽን፣ ኢኮኖሚክስ፣ ማርኬቲንግ ወይም ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ች
የስራ ልምድ፡ 8 አመት የስራ ልምድ ከዚህ ውስጥ 4 አመት በተመሳሳይ የሰራ/ች
አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ አዳማ መብራት ሃይል አዋሽ ባንክ ህንጻ ስድስተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 603 ወይም አዲስ አበባ ወሎ ሰፈር አካባቢ ኤች ኤም ህንጻ 3ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 304 በአካል በመቅረብ መመዝገብ ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ +251221124457/ +251941197690 መደወል ይችላሉ።
Job Requirements Bachelor's Degree in Business Administration, Economics, Marketing or in a related field of study with relevant work experience, out of which 4 years in the same position How to Apply አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ አዳማ መብራት ሃይል አዋሽ ባንክ ህንጻ ስድስተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 603 ወይም አዲስ አበባ ወሎ ሰፈር አካባቢ ኤች ኤም ህንጻ 3ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 304 በአካል በመቅረብ መመዝገብ ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ +251221124457/ +251941197690 መደወል ይችላሉ።Deadline: May 15, 2025, 12:00 AM
Location:
Amount: 1