Advisor to the Deputy Director General

Position:

Organization: Financial Intelligence Service (FIS)

Not Specified

የስራ መስፈርቶች

  • የትምህርት ደረጃ፡ የመጀመሪያ ዲግሪ በሥራ አመራር ፣ ፖለቲካል ሳይንስና ዓለም አቀፍ ግንኙነት፣ ፌደራሊዝም፣ ትራንስፎርሜሽናል ሊደር ሺፕ እና ማኔጅመንት፣ ቢዝነስ ማኔጅመንት፣ ኢኮኖሚክስ፣ ፐብሊክ ማኔጅመንት፣ዲቨሎፕመንት ማኔጅመንት፣ ዲቨሎፕመንት ስተዲስ፣ ሊደር ሺፕ፣ ማርኬቲንግ ማኔጅመንት፣ የትምህርት ዕቅድና አመራር፣ የሰው ሀብት አስተዳደር፣ ፖሊሲ ጥናትና ፐብሊክ ማኔጅመንት፣ ኦርጋናይዜሽናል ሊደር ሺፕ፣ ቼንጅ ማኔጅመንት፣ ሊደር ሺፕ እና ጉድ ገቨርናንስ፣ ፐብሊክ ፖሊሲ፣ ከተማ ስራ አመራር፣ ሕግ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ቀች

  • የስራ ልምድ፡ ለመጀመሪያ ዲግሪ 10 ዓመት እና ለሁለተኛ ዲግሪ 8 ዓመት የስራ ልምድ

  • ብዛት፡ 2

  • ደመወዝ፡ 31030

  • የቅጥር ሁኔታ፡ በቋሚነት

የማመልከቻ መመሪያ፡

አመልካቾች  የትምህርት ማስረጃ እና ፋይዳ መታወቂያቸውን በማያያዝ በሚከተለው ሊንክ መመዝገብ ይችላሉ፡፡

የመመዝገቢያ ሊንክ፡ THIS LINK

Job Requirements የመጀመሪያ ዲግሪ በሥራ አመራር ፣ ፖለቲካል ሳይንስና ዓለም አቀፍ ግንኙነት፣ ፌደራሊዝም፣ ትራንስፎርሜሽናል ሊደር ሺፕ እና ማኔጅመንት፣ ቢዝነስ ማኔጅመንት፣ ኢኮኖሚክስ፣ ፐብሊክ ማኔጅመንት፣ዲቨሎፕመንት ማኔጅመንት፣ ዲቨሎፕመንት ስተዲስ፣ ሊደር ሺፕ፣ ማርኬቲንግ ማኔጅመንት፣ የትምህርት ዕቅድና አመራር፣ የሰው ሀብት አስተዳደር፣ ፖሊሲ ጥናትና ፐብሊክ ማኔጅመንት፣ ኦርጋናይዜሽናል ሊደር ሺፕ፣ ቼንጅ ማኔጅመንት፣ ሊደር ሺፕ እና ጉድ ገቨርናንስ፣ ፐብሊክ ፖሊሲ፣ ከተማ ስራ አመራር፣ ሕግ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ቀች አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ጋር How to Apply አመልክት/ቺ የሚለውን ይጫኑ ማስታወሻ፡ አመልካቾች በምዝገባ ወቅት የፋይዳ መታወቂያቸውን ማያያዝ ይጠበቅባቸዋል፡፡

Deadline: May 22, 2026, 12:00 AM

Location:

Amount: 2