Advisor to the President

Position:

Organization: Federal Supreme Sharia Court

Not Specified

የስራ መስፈርቶች

  • የትምህርት ደረጃ፡ የመጀመሪያ ዲግሪ ወይም ሁለተኛ ዲግሪ ወይም ፒ.ኤች.ዲ በህግ፣ በሥራ አመራር፣ ሕዝብ አስተዳደር ፣ ሊደርሺፕ ፣ ፕሮጀከት ማኔጅመንት ፣ ዓለም አቀፍ ግንኙነት፣ ፖለቲካል ሳይንስ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ቀች
  • የስራ ልምድ፡ ለመጀመሪያ ዲግሪ 10 ዓመት፣ ለሁለተኛ ዲግሪ 8 ዓመት እና ለፒ.ኤች.ዲ 6 ዓመት በ ጽ/ቤት ኃላፊነት፣ በአስተዳደር፣ በማማከር፣ በማስተማር፣ በጥናት፣ በድጋፍና ክትትል፣ በህዝብ አመራር የስራ ልምድ ያለው፤ ከዚህ ውስጥ ለመጀመሪያ ዲግሪ 6 ዓመት፣ ለሁለተኛ ዲግሪ 4 ዓመት እና ለፒ.ኤች.ዲ 2 ዓመት በኃላፊነት የሰራ
  • ብዛት፡ 1
  • ደመወዝ፡ 32809
  • የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ

ክህሎቶች

  • የፋይናንስ ሶፍት ዌር መጠቀም የሚችል
  • IFMIS፣ ሊደርሺፕ፣ICSMIS እና ኮምዩኒኬሽን ስልጠና የወሰደ

የማመልከቻ መመሪያ፡

አመልካቾች ኦርጅናል የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃዎቻቸውን ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ሚኒሊክ ሆስፒታል ሳንፎርድ ት/ቤት አጠገብ በሚገኘው ሸሪዓ ፍ/ቤት የሰው ሀብት ስራ አመራር ዳይሬክቶሬት በአካል በመገኘት ማመልከት ትችላላችሁ፡፡

Job Requirements የመጀመሪያ ዲግሪ ወይም ሁለተኛ ዲግሪ ወይም ፒ.ኤች.ዲ በህግ፣ በሥራ አመራር፣ ሕዝብ አስተዳደር ፣ ሊደርሺፕ ፣ ፕሮጀከት ማኔጅመንት ፣ ዓለም አቀፍ ግንኙነት፣ ፖለቲካል ሳይንስ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ቀች አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ጋር How to Apply አመልካቾች ኦርጅናል የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃዎቻቸውን ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ሚኒሊክ ሆስፒታል ሳንፎርድ ት/ቤት አጠገብ በሚገኘው ሸሪዓ ፍ/ቤት የሰው ሀብት ስራ አመራር ዳይሬክቶሬት በአካል በመገኘት ማመልከት ትችላላችሁ፡፡

Deadline: May 24, 2026, 12:00 AM

Location:

Amount: 1