Alternative Home Development Technology Specialist I

Position:

Organization: Addis Ababa City Public Service and Human Resource Development Bureau

Not Specified

ብዛት፡ 1

የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ ቤቶች ኮርፖሬሽን

የስራ መስፈርቶች

የትምህርት ደረጃ፡

  • የመጀመሪያ ዲግሪ በሲቪል ኢንጅነሪንግ ፣ በኮንስትራክሽን ቴከኖሎጂና ማኔጅመንት፣ በአርክቴክቸር፣ በከተማ ፕላን፣ በከተማ ኢንጅነሪንግ፣ በድራፍቲንግ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ቀች አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ጋር

  • አመልካቾች ከ2015 ዓ.ም ጀምሮ የተመረቁ እና ሀገር አቀፍ የመውጫ ፈተና ያለፉ መሆን አለባቸው

  • መመረቂያ ውጤታቸው ለወንዶች 3.5 ፣ ለሴቶች 3.00 ነጥብ በላይ መሆን አለበት፡፡

የስራ ልምድ፡ 0 ዓመት

ዋና ዋና ኃላፊነቶች፡

  • የፕሮጀክት ሪፖርቶችን ማዘጋጀት እና መዝግቦችን በአግባቡ መያዝ

  • በግንባታ ቦታ ላይ የስራ እንቅስቃሴዎችን መከታተል እና የጥራት ቁጥጥር ላይ እገዛ ማድረግ

  • ከኢንጅነሮች፣ አርኪቴክቶች እና ሌሎች ባለሙያዎች ጋር በቡድን መስራት

  • አማራጭ የቤት ግንባታ ቴክኖሎጂዎችን (Alternative Housing Technologies) በመተግበር ላይ እገዛ ማድረግ

  • የግንባታ መመሪያዎች እና መደበኛ ስርዓቶች (Standards & Codes) መከተልን ማረጋገጥ

የማመልከቻ መመሪያ፡

መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች የሚከተለውን ሊንክ በመጫን መመዝገብ ትችላላችሁ፡ THIS LINK

  • ማንኛውም ተመዝጋቢ የናሽናል አይዲ ቁጥር ሊኖረው ይገባል፡፡ በተጨማሪም የመጀመሪያ ድግሪ ለሚጠየቁ የሥራ መደቦች የሀገር አቀፍ ፈተና መውጫ ያለፉበትን የብቃት ማረጋገጫ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡

Job Requirements የመጀመሪያ ዲግሪ በሲቪል ኢንጅነሪንግ ፣ በኮንስትራክሽን ቴከኖሎጂና ማኔጅመንት፣ በአርክቴክቸር፣ በከተማ ፕላን፣ በከተማ ኢንጅነሪንግ፣ በድራፍቲንግ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ቀች አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ጋር - አመልካቾች ከ2015 ዓ.ም ጀምሮ የተመረቁ እና ሀገር አቀፍ የመውጫ ፈተና ያለፉ መሆን አለባቸው፡፡የመመረቂያ ውጤታቸው ለወንዶች 3.5 ፣ ለሴቶች 3.00 ነጥብ በላይ መሆን አለበት፡፡ ዋና ዋና ኃላፊነቶች - የፕሮጀክት ሪፖርቶችን ማዘጋጀት እና መዝግቦችን በአግባቡ መያዝ - በግንባታ ቦታ ላይ የስራ እንቅስቃሴዎችን መከታተል እና የጥራት ቁጥጥር ላይ እገዛ ማድረግ - ከኢንጅነሮች፣ አርክቴክቶች እና ሌሎች ባለሙያዎች ጋር በቡድን መስራት - አማራጭ የቤት ግንባታ ቴክኖሎጂዎችን (Alternative Housing Technologies) በመተግበር ላይ እገዛ ማድረግ - የግንባታ መመሪያዎች እና መደበኛ ስርዓቶች (Standards & Codes) መከተልን ማረጋገጥ How to Apply አመልክት/ቺ የሚለውን ሊንክ ይጫኑ - ማንኛውም ተመዝጋቢ የናሽናል አይዲ ቁጥር ሊኖረው ይገባል፡፡ በተጨማሪም የመጀመሪያ ድግሪ ለሚጠየቁ የሥራ መደቦች የሀገር አቀፍ ፈተና መውጫ ያለፉበትን የብቃት ማረጋገጫ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡

Deadline: Apr 16, 2026, 12:00 AM

Location:

Amount: 1