Position:
Organization: Chemical Industry Corporation Mugher Cement Factory
ደመወዝ፡ በስምምነት
ብዛት፡ 2
የቅጥር ሁኔታ፡ በቋሚነት
የት/ት ደረጃ፡ ሌቭል 2/1 በአውቶ መካኒክ፣ ቀለም ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ች ወይም 10ኛ ክፍል ያጠናቀ ቀ/ች 3ኛ ደረጃ ወይም ተመሳሳይ መንጃ ፊቃድ ያላቸው
የስራ ልምድ፡ 2/4/6 አመት
አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በሙገር የሰው ሀብት ሥራ አመራር ቡድን፤ በአዲስ አበባ ግሎባል አከባቢ በሚገኘው ጋራድ ሕንጻ በሰው ሀብት ሥራ አመራርና ኮሙኒኬሽን ቡድን እና በታጠቀ በሰው ሀብት ሥራ አመራርና ፋሲሊቲ ሰርቪስ ቡድን በአካል በመገኘት መመዝገብ ይችላሉ።
ልዩ ጥቅም፡- በሙገር የሥራ መደብ የመኖሪያ ቤት(የመኖሪያ ቤት አበልና ልሁሱም የሊንሹራንስ ሽፋን፣ የህክምና አገልግሎት ይስጣል፡፡
Deadline: Jun 10, 2025, 12:00 AM
Location:
Amount: 2