Ambulance Driver

Position:

Organization: Chemical Industry Corporation Mugher Cement Factory

Not Specified

  • ደመወዝ፡ በስምምነት

  • ብዛት፡ 4

  • የቅጥር ሁኔታ፡ በቋሚነት

የስራ መስፈርቶች

የት/ት ደረጃ፡ ሌቭል 2/1 በአውቶ መካኒክ፣ ቀለም ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ች ወይም 10ኛ ክፍል ያጠናቀ ቀ/ች 3ኛ ደረጃ ወይም ተመሳሳይ መንጃ ፊቃድ ያላቸው

የስራ ልምድ፡ 2/4/6 አመት

የማመልከቻ መመርያ፡

  • አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በሙገር የሰው ሀብት ሥራ አመራር ቡድን፤ በአዲስ አበባ ግሎባል አከባቢ በሚገኘው ጋራድ ሕንጻ በሰው ሀብት ሥራ አመራርና ኮሙኒኬሽን ቡድን እና በታጠቀ በሰው ሀብት ሥራ አመራርና ፋሲሊቲ ሰርቪስ ቡድን በአካል በመገኘት መመዝገብ ይችላሉ።

  • ልዩ ጥቅም፡- በሙገር የሥራ መደብ የመኖሪያ ቤት(የመኖሪያ ቤት አበልና ልሁሱም የሊንሹራንስ ሽፋን፣ የህክምና አገልግሎት ይስጣል፡፡

Job Requirements TVET Level 2/1 in Auto Mechanics, Painter in a related field of study or Completion of 10th Grade with 3rd grade driving license and relevant work experience How to Apply አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በሙገር የሰው ሀብት ሥራ አመራር ቡድን፤ በአዲስ አበባ ግሎባል አከባቢ በሚገኘው ጋራድ ሕንጻ በሰው ሀብት ሥራ አመራርና ኮሙኒኬሽን ቡድን እና በታጠቀ በሰው ሀብት ሥራ አመራርና ፋሲሊቲ ሰርቪስ ቡድን በአካል በመገኘት መመዝገብ ይችላሉ።

Deadline: Jun 9, 2025, 12:00 AM

Location:

Amount: 1

SIMILAR JOBS

No results found

feeling blue