Position:
Organization: AL Afiay Share Company
ብዛት፡ 3
ደመውዝ፡ በስምምነት
የት/ት ድረጃ፡ ዲግሪ በአማርኛ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ች አግባብ ከሆነ የስራ ልምድ ጋር
የስራ ልምድ፡ 2 ዓመት
አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ቤተል አደባባይ ሶያም ሞል 5ኛ ፎቅ ላይ በሚገኘው የአክሲዮን ማህበሩ ዋና መ/ቤት የሰው ሃብት ስራ ክፍል በመገኘት ወይም በኢሜል alafiahr15@yahoo.com/ abuneja5@gmail.com መመዝገብ ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ +251929903707/+251930012374 ይደውሉ።
Deadline: Aug 16, 2025, 12:00 AM
Location:
Amount: 3