Job Requirements
Master's or Bachelor's Degree in Political Science, International Relations, Journalism and Communication, Language and Literature, or in a related field of study with relevant work experience
How to Apply
አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ አራት ኪሎ ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት ፊት ለፊት በሚገኘው የድርጅቱ ዋና መ/ቤት ኛ ፎቅ የሰው ኃብት ሥራ አመራር መምሪያ በመገኘት መመዝገብ ይችላሉ።