Archive Digitization Specialist

Position:

Organization: Addis Ababa City Public Service and Human Resource Development Bureau

Not Specified

ብዛት፡ 10

የስራ መስፈርቶች

የት/ት ደረጃ፡ የመጀመሪያ ዲግሪ በማኔጅመንት፣ ኢኮኖሚክስ፣ ለይብረሪ ሳይንስ፣ ስታትስቲክስ፣ ህግ፣ መሬት አስተዳደር፣ ኮምፒውትር ሳይንስ፣ ከተማ ስራ አመራር፣ ኢንጅነርንግ፣ ከተማ ኢንጂነርንግ፣ ኢንፎርሜሽን ቴልኖሎጂ፣ አካውንቲንግ፣ ማኔጅመንት ኢንፎርሜሽን ሲስተም፣ በህዝብ አስተዳደር፣ ፐብሊክ ፖሊሲ፣ በቢሮ አስተዳደር ወይም በተዛማጅ የትምህርት መስኮች

የስራ ልምድ፡ 1 አመት እና ከዚያ በላይ

የማመልከቻ መመርያ፡

አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃችሁን ይህን ሊንክ በመጠቀም ማመልከት ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ ይህን ሊንክ ይጠቀሙ

Job Requirements Bachelor's Degree in Management, Economics, Library Science, Statistics, Law, Land Administration, Computer Science, Urban Management, Engineering, Urban Engineering, Information Technology, Accounting, Management Information Systems, Public Administration, Public Policy, Office Administration or in a related field of study with relevant work experience How to Apply ከታች ያለውን ሊንክ በመጠቀም ማመልከት ይችላሉ

Deadline: Jun 6, 2025, 12:00 AM

Location:

Amount: 10

SIMILAR JOBS

No results found

feeling blue