Asset Management and Accounting

Position:

Organization: Public Servant Social Security Agency

Not Specified

ብዛት፡1

ደመወዝ፡ 22487

የስራ መስፈርቶች፡

የት/ት ደረጃ፡ የመጀመሪያ ዲግሪ በሂሳብ አያያዝ (Accounting / Accounting & Finance) ፣ በፋይናንስ ማኔጅመንት (Finance Management) ፣ በቢዝነስ ማኔጅመንት] አስተዳደር (Business Management/ Administration) ፣ በፐብሊከ ፋይናንስ (Public Finance) ፣ በፋይናንስ እና ኢኮኖሚክስ (Finance and Economics) ፣ በኢኮኖሚክስ (Economics) ፣ በኮርፖሬት ፋይናንስ (Corporate Finance) እና /ወይም በፋይናንስና ባንኪንግ (Finance & Banking) ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ች አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ጋር

የስራ ልምድ፡ 2 ዓመት

የማመልከቻ መመሪያ:

አመልካቾች ለምዝገባ ስትመጡ CV ፣ የልደት ዘመን የሚገልጽ የ8ኛ ክፍል ሰርተፊኬት፤የስራ ልምድ ከግል ድርጅቶች የተሰጠ ከሆነ የመንግስት የስራ ግብር የተከፈለበት የስራ ልምድ ማስረጃ ከገቢዎች መ/ቤት ደብዳቤ በማጻፍ ዋናውን ከማይመለስ ፎቶኮፒ ጋር በመያዝ4ኪሎ ወደ ቀበና በሚወስደው መንገድ ወ.ክ.ማ. ፊትለፊት በሚገኘው የመንግስት ሰራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር ቢሮ ቁጥር 505 በመምጣት ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡ በሌቭል ማስረጃ የምታቀርቡ አመልካቾች COC ማቅረብ ይኖርባችኋል፡፡

Job Requirements የመጀመሪያ ዲግሪ በሂሳብ አያያዝ (Accounting / Accounting & Finance) ፣ በፋይናንስ ማኔጅመንት (Finance Management) ፣ በቢዝነስ ማኔጅመንት] አስተዳደር (Business Management/ Administration) ፣ በፐብሊከ ፋይናንስ (Public Finance) ፣ በፋይናንስ እና ኢኮኖሚክስ (Finance and Economics) ፣ በኢኮኖሚክስ (Economics) ፣ በኮርፖሬት ፋይናንስ (Corporate Finance) እና /ወይም በፋይናንስና ባንኪንግ (Finance & Banking) ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ች አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ጋር How to Apply አመልካቾች CV ፣ የልደት ዘመን የሚገልጽ የ8ኛ ክፍል ሰርተፊኬት፤የስራ ልምድ ከግል ድርጅቶች የተሰጠ ከሆነ የመንግስት የስራ ግብር የተከፈለበት የስራ ልምድ ማስረጃ ከገቢዎች መ/ቤት ደብዳቤ በማጻፍ ዋናውን ከማይመለስ ፎቶኮፒ ጋር በመያዝ 4ኪሎ ወደ ቀበና በሚወስደው መንገድ ወ.ክ.ማ. ፊትለፊት በሚገኘው የመንግስት ሰራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር ቢሮ ቁጥር 505 በመምጣት ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡ በሌቭል ማስረጃ የምታቀርቡ አመልካቾች COC ማቅረብ ይኖርባችኋል፡፡

Deadline: Mar 31, 2026, 12:00 AM

Location: Kebena

Amount: 1