Assistant Cashier

Position:

Organization: Filewuha Service Agency

Not Specified

የስራ መደቡ መጠሪያ፡ ረዳት የገንዘብ ያዥ

ደረጃ፡ 6

ደመወዝ፡ 5461

ብዛት፡ 1

የስራ መስፈቶች፡

የትምህርት ደረጃ፡ ዲፕሎማ በአካውንቲንግ እና ፋይናንስ፣ ኢኮኖሚክስ፣ ስራ አመራር፣ ቢዝነስ አስተዳደር ወይም በተመሳሳይ የትምህርት ዘርፍ የተመረቀ/ች

የስራ ልምድ፡ 2 አመት የስራ ልምድ

የማመልከቻ መመርያ:

አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ከዘውዲቱ ሆስፒታል ፊት ለፊት በሚገኘው የፍልውሃ አገልግሎት ድርጅት የሰው ሃብት ልማት ስራ አመራር ዳይሬቶሬት ቢሮ በአካል በመቅረብ መመዝገብ ይችላሉ።

ለበለጠ መረጃ +251115519100 መደወል ይችላሉ።

Job Requirements Diploma in Accounting and Finance, Economics, Management, Business Management or in a related field of study with relevant work experience How to Apply አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ከዘውዲቱ ሆስፒታል ፊት ለፊት በሚገኘው የፍልውሃ አገልግሎት ድርጅት የሰው ሃብት ልማት ስራ አመራር ዳይሬቶሬት ቢሮ በአካል በመቅረብ መመዝገብ ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ +251115519100 መደወል ይችላሉ።

Deadline: May 13, 2025, 12:00 AM

Location:

Amount: 1

SIMILAR JOBS

No results found

feeling blue