Assistant Human Resource Administration

Position:

Organization: KARAVAN TRADING PLC

Not Specified

የስራ መስፈርቶች

  • የስራ ልምድ: በማኔጅመንት ዲፕሎማ/ዲግሪ ያላት 5 ዓመት የስራ ልምድ

  • ብዛት: 2

ደምወዝ፡- በስምምነት

የስራ ቦታ: መገናኛ

የማመልከቻ መመርያ

የመመዝገቢያ ቀን፡- ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን አንስቶ ባሉት 5 ተከታታይ የስራ ቀናት ቅዳሜን ግማሽ ቀን ጨምሮ

የመመዝገቢያ ቦታ፡- መገናኛ ቤቴልሄም ፕላዛ 7ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 725

ተመዝጋቢዎች የትምህርት ማስረጃዎቻችሁን ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ከአንድ ክላሰር ጋር በመያዝ መመዝገብ ይችላሉ፡፡

ለተጨማሪ መረጃ፡- ስልክ ቁጥር፡- +251990-384812

Job Requirements BA Degree or Diploma in Management or in a related field of study with relevant work experience How to Apply አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ መገናኛ ቤቴልሄም ፕላዛ 7ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 725 በአካል በመገኘት መመዝገብ ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ +251990384812 ይደውሉ።

Deadline: Nov 28, 2025, 12:00 AM

Location:

Amount: 2