Assistant Lecturer
Position:
Organization: Madda Walabu University
Not Specified
የስራ መስፈርቶች
የትምህርት ደረጃ፡ የመጀመሪያ ዲግሪ በሕግ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ ያለው/ላት
የስራ ልምድ፡ 0 ዓመት እና ከዛ በላይ
ብዛት፡ 4
ደረጃ፡ XV
ደመወዝ፡ 21238
የስራ ቦታ፡ ባሌ ሮቤ ዋናው ካምፓስ ህግ ትምህርት ቤት
ዋና ዋና ኃላፊነቶች
የትምህርት እቅድ ማዘጋጀት እና ለተማሪዎች ማሰራጨት
ፈተናዎችን ማዘጋጀት፣ መፈተን እና የተማሪዎችን ውጤት በወቅቱ ማሳወቅ
የተማሪዎችን የመማር ማስተማር ሂደት መከታተል እና አስፈላጊውን ድጋፍ መስጠት
በዘርፉ አዳዲስ ግኝቶችን እና እውቀቶችን መከታተል እንዲሁም ለትምህርት ክፍሉ ማቅረብ
በትምህርት ክፍሉ የሚሰጡ ተጨማሪ አስተዳደራዊ ስራዎችን ማከናወን
የማመልከቻ መመሪያ
መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች ከ8ኛ ክፍል ጀምሮ ያለ ዶክመንት የሚመለስ ኦርጅናል የትምህርት ማስረጃ እና የማይመለስ በግልፅ የሚታይ ፎቶ ኮፒ በመያዝ በመደወላቡ ዩኒቨርሲቲ ባሌ ሮቤ ዋናው ካምፓስ የብቃትና ሰው ሀብት አስተዳደር ሥራ አስፈፃሚ ቢሮ ቁጥር 303 እና አዲስ አበባ ሰሜን ሆቴል (አፍንጮ በር) የኮሪያ ዘማቾች መታሰቢያ ፓርክ ፊት ለፊት በሚገኘው ማስተባበሪያ ቢሮ እንዲሁም ጎባ ሪፈራል ሆስፒታል የብቃትና ሰው ሀብት አስተዳደር ሥራ አስፈፃሚ፣ ሻሸመኔ ካምፓስ ኩየራ በሚገኘው የብቃትና ሰው ሀብት አስተዳደር ስራ አስፈፃሚ ቢሮ በአካል በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
ማስታወሻ፡ አመልካቾች እድሜያቸው 35 ዓመት እና ከዚያ በታች መሆን ሲኖርበት ውጤታቸው ለወንዶች 3.5 እና ከዚያ በላይ ለሴቶች 3.00 እና ከዚያ በላይ እንዲሁም የመጀመሪያ ዲግሪ ውጤታቸው ለወንዶች 3.35 እና ከዚያ በላይ ለሴቶች የመጀመሪያ ዲግሪ ውጤታቸው 2.75 እና ከዚያ በላይ ያለው/ያላት መሆን ይኖርበታል፡፡ በተጨማሪም ለአካል ጉዳተኞች 3.15 እና ከዚያ በላይ እንዲሁም የመጀመሪያ ዲግሪ ውጤታቸው 2.50 እና ከዚያ በላይ መሆን ሲኖርበት የመመረቂያ ፅሁፍ B+ ፣ Very Good እና ከዚያ በላይ መሆን አለበት። የፈተና ቀን በውስጥ ማስታወቂያ እና በዩኒቨርሲቲው ድረ ገፅ የሚገለፅ ይሆናል። አመልካቾች ዲጂታል መታወቂያ/National lD/ ማቅረብ አለባቸው፡፡
ለበለጠ መረጃ የዩኒቨርሲቲውን ድረ-ገፅ www.mwu.edu.et ይመልከቱ ወይም በስልክ ቁጥራችን
0222444026/0222449584 ይደውሉ።
Job Requirements የመጀመሪያ ዲግሪ በሕግ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ ያለው/ላት አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ጋር ዋና ዋና ኃላፊነቶች - የትምህርት እቅድ ማዘጋጀት እና ለተማሪዎች ማሰራጨት - ፈተናዎችን ማዘጋጀት፣ መፈተን እና የተማሪዎችን ውጤት በወቅቱ ማሳወቅ - የተማሪዎችን የመማር ማስተማር ሂደት መከታተል እና አስፈላጊውን ድጋፍ መስጠት - በዘርፉ አዳዲስ ግኝቶችን እና እውቀቶችን መከታተል እንዲሁም ለትምህርት ክፍሉ ማቅረብ - በትምህርት ክፍሉ የሚሰጡ ተጨማሪ አስተዳደራዊ ስራዎችን ማከናወን How to Apply መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች ከ8ኛ ክፍል ጀምሮ ያለ ዶክመንት ኦርጅናል እና የትምህርት ማስረጃ እና ፎቶ ኮፒ በመያዝ በመደወላቡ ዩኒቨርሲቲ ባሌ ሮቤ ዋናው ካምፓስ የብቃትና ሰው ሀብት አስተዳደር ሥራ አስፈፃሚ ቢሮ ቁጥር 303 እና አዲስ አበባ ሰሜን ሆቴል (አፍንጮ በር) የኮሪያ ዘማቾች መታሰቢያ ፓርክ ፊት ለፊት በሚገኘው ማስተባበሪያ ቢሮ እንዲሁም ጎባ ሪፈራል ሆስፒታል የብቃትና ሰው ሀብት አስተዳደር ሥራ አስፈፃሚ፣ ሻሸመኔ ካምፓስ ኩየራ በሚገኘው የብቃትና ሰው ሀብት አስተዳደር ስራ አስፈፃሚ ቢሮ በአካል በመቅረብ መመዝገብ ትችላላችሁ፡፡ ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥራችን 0222444026 ይደውሉ፡፡Deadline: Aug 13, 2026, 12:00 AM
Location: Semien Hotel
Amount: 4
