Assistant Mechanic
Position:
Organization: CTG Human Resources and Logistics Plc
Not Specified
የስራ መስፈርቶች
የትምህርት ደረጃ ፦ ከቴክኒክና ሙያ ኮሌጅ በደረጃ I / II / III / IV በአውቶ ሜካኒክስ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ
የሥራ ልምድ፦ 2 ዓመት
ብዛት፡ 20
የስራ ቦታ ፦ ሀዋሳ፣ ጅግጅጋ፣ ጎዴ፣ ድሬደዋ፣ ጎንደር፣ መቀሌ፣ ጋምቤላ እና ኮምቦልቻ
ደመወዝ፡ በድርጅቱ ስኬል መሰረት
ዋና ዋና ኃላፊነቶች
በቀጥታ በአስቸኳይ ተቆጣጣሪው መመሪያ እና ከሁሉም የፍሊት ሰራተኞች ጋር በመቀናጀት የሚከተሉትን ኃላፊነቶች መፈጸም
የዎርክሾፕ የመካኒካል አገልግሎቶችን ማገዝና ማከናወን፤ ተሽከርካሪዎችን፣ መሳሪያዎችን ወይም ክፍሎቻቸውን በአምራቹ የተወሰነውን መመዘኛና የሥራ ጊዜ መሠረት በተገቢው መሳሪያና መገልገያ በመጠቀም መጠገን፣ ማስተካከል ወይም መጠበቅ
የቴክኒክ አገልግሎት መረጃዎችንና ሕጋዊ የጥገና መመዘኛዎችን በትክክል ተርጉሞ በሥራ ላይ ማዋል እና የሚከናወኑ ሥራዎች ሁሉ የተወሰኑትን ዝቅተኛ መስፈርቶች እንዲያሟሉ ማረጋገጥ
የተበላሹ ወይም መንቀሳቀስ የማይችሉ ተሽከርካሪዎችንና መሳሪያዎችን ተገቢውን የመመለሻ ቴክኒክ በመጠቀም ማንሳትና ማጓጓዝ፣ ተጨማሪ ጉዳት እንዳይደርስ እና ለህዝብ አደጋ እንዳይፈጠር ማረጋገጥ
የድርጅቱን የጥገና ፖሊሲዎችና መመዘኛዎች በሙሉ መተግበር እና የመሳሪያዎች ዝግጁነት እንዲጨምርና ወጪ እንዲቀንስ ማድረግ
በተመራማሪነትና በስርዓት የተደረጉ የቴክኒክ ምርመራ ዘዴዎችን በመጠቀም የተሽከርካሪዎች፣ የክፍሎቻቸው ወይም የሲስተሞች ችግሮችን መለየት እና የደህንነትንና የአስተማማኝነትን ለማሻሻል ምክረ ሀሳቦችን መስጠት
ሁልጊዜ የደህንነት የሥራ ሂደቶችን መከተል፣ በተለይም የድርጅቱን የሥራ ቦታ ጤናና ደህንነት (Health & Safety) ፖሊሲ ማክበር እና የመከላከያ ልብስ መልበስና አካባቢን መጠበቅ
በሥራ ሰዓት ውስጥና ከሥራ በኋላ የሥራ ቦታውን ንጹህ ማድረግ
እንደ ድርጅቱ ፍላጎት አልፎ አልፎ ጉዞ ማድረግና በአስቸኳይ ተቆጣጣሪው የሚሰጡ ሌሎች ሥራዎችን መፈጸም
በቀጥታ ተቆጣጣሪው የሚመድባቸውን ማንኛውንም ሌሎች ተግባራት ማከናወን
የማምልከቻ መመሪያ
ከዚህ በላይ የተቀመጠውን መስፈርት የምታሟሉ አመልካቾች ሲቪ፣ የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን እና የማመልከቻ ደብዳቤ በኢሜል አድራሻችን ctgethiopia@ctg.org መላክ ትችላላችሁ።
ማስታወሻ፡ አመልካቾች በኢሜሉ ርዕስ (subject line) ላይ የስራ መደቡን መጠሪያ "ረዳት መካኒክ" እና ማመልከት የሚፈልጉበትን ከተማ በመጥቀስ ማመልከት ይኖርባቸዋል፡፡
Job Requirements ከቴክኒክና ሙያ ኮሌጅ በደረጃ I / II / III / IV በአውቶ ሜካኒክስ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ጋር ዋና ዋና ኃላፊነቶች - በቀጥታ በአስቸኳይ ተቆጣጣሪው መመሪያ እና ከሁሉም የፍሊት ሰራተኞች ጋር በመቀናጀት የሚከተሉትን ኃላፊነቶች መፈጸም - የዎርክሾፕ የመካኒካል አገልግሎቶችን ማገዝና ማከናወን፤ ተሽከርካሪዎችን፣ መሳሪያዎችን ወይም ክፍሎቻቸውን በአምራቹ የተወሰነውን መመዘኛና የሥራ ጊዜ መሠረት በተገቢው መሳሪያና መገልገያ በመጠቀም መጠገን፣ ማስተካከል ወይም መጠበቅ - የቴክኒክ አገልግሎት መረጃዎችንና ሕጋዊ የጥገና መመዘኛዎችን በትክክል ተርጉሞ በሥራ ላይ ማዋል እና የሚከናወኑ ሥራዎች ሁሉ የተወሰኑትን ዝቅተኛ መስፈርቶች እንዲያሟሉ ማረጋገጥ - የተበላሹ ወይም መንቀሳቀስ የማይችሉ ተሽከርካሪዎችንና መሳሪያዎችን ተገቢውን የመመለሻ ቴክኒክ በመጠቀም ማንሳትና ማጓጓዝ፣ - ተጨማሪ ጉዳት እንዳይደርስ እና ለህዝብ አደጋ እንዳይፈጠር ማረጋገጥ - የድርጅቱን የጥገና ፖሊሲዎችና መመዘኛዎች በሙሉ መተግበር እና የመሳሪያዎች ዝግጁነት እንዲጨምርና ወጪ እንዲቀንስ ማድረግ - እንደ ድርጅቱ ፍላጎት አልፎ አልፎ ጉዞ ማድረግና በአስቸኳይ ተቆጣጣሪው የሚሰጡ ሌሎች ሥራዎችን መፈጸም How to Apply ከዚህ በላይ የተቀመጠውን መስፈርት የምታሟሉ አመልካቾች ሲቪ፣ የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን እና የማመልከቻ ደብዳቤ በኢሜል አድራሻችን ctgethiopia@ctg.org መላክ ትችላላችሁ። ማስታወሻ፡ አመልካቾች በኢሜሉ ርዕስ (subject line) ላይ የስራ መደቡን መጠሪያ "ረዳት መካኒክ" እና ማመልከት የሚፈልጉበትን ከተማ በመጥቀስ ማመልከት ይኖርባቸዋል፡፡Deadline: Oct 19, 2026, 12:00 AM
Location:
Amount: 20
