Assistant Plumber 1

Position:

Organization: Filewuha Service Agency

Not Specified

የስራ መደቡ መጠሪያ፡ ረዳት የቧንቧ ስራ ባለሙያ 1

ደረጃ፡ 7

ደመወዝ፡ 6281

ብዛት፡ 3

ዋና ኃላፊነቶች፡

  • የውሃ፣ ጋዝ እና የፍሳሽ ማስወገጃ ቱቦዎችን ፣ ቧንቧዎችን እና የቤት እቃዎችን ለመትከል እና ለመጠገን ማገዝ

  • መሳሪያዎችን ፣ እና ቁሳቁሶችን በስራ ቦታዎች ላይ መይዝ እና ማደራጀት

  • በክትትል ስር የእጅ እና የሃይል መሳሪያዎችን በመጠቀም ቧንቧዎችን መቁረጥ እና ማሰባሰብ

  • ከቧንቧ ስራ በፊት እና በኋላ የስራ ቦታዎችን ማጽዳት እና ማዘጋጀት

  • የቧንቧ ቦታዎችን እና የመተላለፊያ ቀዳዳዎችን ማግኘት እና ምልክት ማድረግ

የስራ መስፈቶች፡

የትምህርት ደረጃ፡ ደረጃ 3/ደረጃ 2 ወይም ደረጃ 1 በቧንቧ ስራ ትምህርት እና በተዛማጅ ትምህርት መስክ የተመረቀ/ች ወይም 12ኛ/10ኛ/9ኛ/8ኛ/7ኛ/6ኛ/4ኛ ክፍል ያጠናቀቀ

የስራ ልምድ፡ 0 አመት ለደረጃ 3፣ 2 አምት ለደረጃ 2፣ 4 አመት ለደረጃ 1፣ 6 አመት ለ12ኛ/10ኛ ክፍል፣ 8 አመት ለ9ኛ ክፍል፣ 10 አመት ለ8ኛ ክፍል፣ 12 አመት ለ7ኛ ክፍል፣ 14 አመት ለ6ኛ ክፍል፣ 16 አመት ለ4ኛ ክፍል ላጠናቀቀ

የማመልከቻ መመርያ:

አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ከዘውዲቱ ሆስፒታል ፊት ለፊት በሚገኘው የፍልውሃ አገልግሎት ድርጅት የሰው ሃብት ልማት ስራ አመራር ዳይሬቶሬት ቢሮ በአካል በመቅረብ መመዝገብ ይችላሉ።

ለበለጠ መረጃ +251115519100 መደወል ይችላሉ።

Job Requirements TVET Level 3, Level 2 or Level 1 in Plumbing or in a related field of study or Completion of 12th/10th/9th/8th/7th/6th or 4th Grade with relevant work experience Expereince: 0 years for Level 3, 2 years for Level 2, 4 years for Level 1, 6 years for 12th/10th for Grade, 8 years for 9th Grade, 10 years for 8th Grade, 12 years for 7th Grade, 14 years for 6th Grade, 16 years for 4th Grade Duties & Responsibiltes: - Assist with the installation and repair of pipes, fittings, and fixtures for water, gas, and drainage systems. - Carry and organize tools, equipment, and materials on job sites. - Cut and assemble pipes using hand and power tools under supervision. - Clean and prepare job sites before and after plumbing work. - Help locate and mark pipe locations and passage holes. How to Apply አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ከዘውዲቱ ሆስፒታል ፊት ለፊት በሚገኘው የፍልውሃ አገልግሎት ድርጅት የሰው ሃብት ልማት ስራ አመራር ዳይሬቶሬት ቢሮ በአካል በመቅረብ መመዝገብ ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ +251115519100 መደወል ይችላሉ።

Deadline: May 13, 2025, 12:00 AM

Location:

Amount: 3

SIMILAR JOBS

No results found

feeling blue