Assistant Professor
Position:
Organization: Oda Bultum University
Not Specified
የስራ መስፈርቶች
የትምህርት ደረጃ፡
በኮምፒውተር ሳይንስ፣ ሶፍትዌር ኢንጅነሪንግ፣ ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ ፒኤችዲ ያለው/ላት
በኮምፒውተር ሳይንስ፣ ሶፍትዌር ኢንጅነሪንግ፣ ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ የመጀመሪያ ዲግሪ ወይም ሁለተኛ ዲግሪ ያለው/ላት
የስራ ልምድ፡
0 ዓመት
ብዛት፡ 1
ኮሌጅ፡ የተፈጥሮ እና ቀመር ሳይንስኮሌጅ
ዲፓርትመት፡ ኮምፒውተር ሳይንስ
ዋና ዋና ኃላፊነቶች
ጥራት ያለው እና በምርምር የተደገፈ ትምህርት ለተማሪዎች ማድረስ
የተማሪዎችን የትምህርት እድገት መከታተልና መገምገም
የተማሪዎችን የምርምር ሥራዎች እና የመመረቂያ ጽሑፎችን በዋና አማካሪነት መምራት
በቅድመ-ምረቃ እና በድህረ-ምረቃ ፕሮግራሞች ጥራት ያለው ትምህርት መስጠት
ዘመናዊ እና ተማሪ-ተኮር የማስተማር ስነ-ዘዴዎችን በተግባር ላይ ማዋል
ለተማሪዎች የአካዳሚክና የሙያ ምክር መስጠት
የማመልከቻ መመሪያ
አመልካቾች የትምህርት ማስረጃ ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒና ሲቪ በመያዝ ምዕራብ ሐረርጌ ዞን ጭሮ ከተማ ኦዳ ቡልቱም ዩኒቨርሲቲ ዋና ካምፓስ(አዲሱ ግቢ) የብቃትና ሠው ኃብት አስተዳደር ቢሮ ወይም አዲስ አበባ ሽሮ ሜዳ የአሜሪካ ኤምባሲ ፊትለፊት የዩኒቨርሲቲው ጉዳይ ማስፈጸሚያ ቢሮ በአካል ቀርባችሁ መመዝገብ ትችላላችሁ።
Job Requirements በኮምፒውተር ሳይንስ፣ ሶፍትዌር ኢንጅነሪንግ፣ ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ ፒኤችዲ ያለው/ላት አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ጋር ዋና ዋና ኃላፊነቶች - ጥራት ያለው እና በምርምር የተደገፈ ትምህርት ለተማሪዎች ማድረስ - የተማሪዎችን የትምህርት እድገት መከታተልና መገምገም - የተማሪዎችን የምርምር ሥራዎች እና የመመረቂያ ጽሑፎችን በዋና አማካሪነት መምራት - በቅድመ-ምረቃ እና በድህረ-ምረቃ ፕሮግራሞች ጥራት ያለው ትምህርት መስጠት - ዘመናዊ እና ተማሪ-ተኮር የማስተማር ስነ-ዘዴዎችን በተግባር ላይ ማዋል - ለተማሪዎች የአካዳሚክና የሙያ ምክር መስጠት How to Apply አመልካቾች የትምህርት ማስረጃ ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒና ሲቪ በመያዝ ምዕራብ ሐረርጌ ዞን ጭሮ ከተማ ኦዳ ቡልቱም ዩኒቨርሲቲ ዋና ካምፓስ(አዲሱ ግቢ) የብቃትና ሠው ኃብት አስተዳደር ቢሮ ወይም አዲስ አበባ ሽሮ ሜዳ የአሜሪካ ኤምባሲ ፊትለፊት የዩኒቨርሲቲው ጉዳይ ማስፈጸሚያ ቢሮ በአካል ቀርባችሁ መመዝገብ ትችላላችሁ።Deadline: Aug 21, 2026, 12:00 AM
Location:
Amount: 1
