Assistant Professor

Position:

Organization: Hawassa University College of Health Science

Not Specified

የስራ መስፈርቶች

  • የትምህርት ደረጃ፡ ፒኤችዲ በፔዲያትሪክስ ኦፕታልሞሎጂስት ሰብ ስፔሻሊቲ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ቀች
  • የስራ ልምድ፡ 0 ዓመት
  • ደመወዝ፡ 32809/35778
  • ብዛት፡ 1
  • የስራ ቦታ፡ ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ህክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ
  • የቅጥር ሁኔታ፡ በቋሚነት

ዋና ዋና ኃላፊነቶች

  • ጥራት ያለው እና በምርምር የተደገፈ ትምህርት ለተማሪዎች ማድረስ
  • የተማሪዎችን የትምህርት እድገት መከታተልና መገምገም
  • የተማሪዎችን የምርምር ሥራዎች እና የመመረቂያ ጽሑፎችን (Thesis/Dissertations) በዋና አማካሪነት መምራት
  • በቅድመ-ምረቃ እና በድህረ-ምረቃ (Masters & PhD) ፕሮግራሞች ጥራት ያለው ትምህርት መስጠት
  • ዘመናዊ እና ተማሪ-ተኮር የማስተማር ስነ-ዘዴዎችን (Pedagogy) በተግባር ላይ ማዋል
  • ለተማሪዎች የአካዳሚክና የሙያ ምክር መስጠት

የማመልከቻ መመሪያ

ከላይ የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ አመልካቾች የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃችሁን ከማይመለስ ፎቶኮፒ ጋር በመያዝ የብቃትና ሰው ሀብት አስተዳደር ስራ አስፈፃሚ ቢሮ በአካል በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን።

ማስታወሻ፡ አመልካቾች የመጀመሪያ ዲግሪ ውጤታቸው CGPA 3.00 እና ከዛ በላይ መሆን ይኖርበታል፡፡ ሁሉም ተወዳዳሪዎች የሙያ ፍቃድ እና ፋይዳ መታወቂያ ማስገባት ሲኖርባቸው ለስራ መደቡ የተጠየቀው ተፈላጊ ችሎታ ለሥራ መደቡ ተመሳሳይ መሆን አለበት፡፡ በተጨማሪም የፈተና ጊዜ በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ህክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ውስጥ ባለው ማስታወቂያ ሰሌዳዎች እና በኮሌጁ የፌስቡክ ገፅ ላይ ይገለፃል፡፡

Job Requirements ፒኤችዲ በፔዲያትሪክስ ኦፕታልሞሎጂስት ሰብ ስፔሻሊቲ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ቀች አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ጋር ዋና ዋና ኃላፊነቶች - ጥራት ያለው እና በምርምር የተደገፈ ትምህርት ለተማሪዎች ማድረስ - የተማሪዎችን የትምህርት እድገት መከታተልና መገምገም - የተማሪዎችን የምርምር ሥራዎች እና የመመረቂያ ጽሑፎችን (Thesis/Dissertations) በዋና አማካሪነት መምራት - በቅድመ-ምረቃ እና በድህረ-ምረቃ (Masters & PhD) ፕሮግራሞች ጥራት ያለው ትምህርት መስጠት - ዘመናዊ እና ተማሪ-ተኮር የማስተማር ስነ-ዘዴዎችን (Pedagogy) በተግባር ላይ ማዋል - ለተማሪዎች የአካዳሚክና የሙያ ምክር መስጠት How to Apply ከላይ የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ አመልካቾች የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃችሁን ከማይመለስ ፎቶኮፒ ጋር በመያዝ የብቃትና ሰው ሀብት አስተዳደር ስራ አስፈፃሚ ቢሮ በአካል በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን። ማስታወሻ፡ አመልካቾች የመጀመሪያ ዲግሪ ውጤታቸው CGPA 3.00 እና ከዛ በላይ መሆን ይኖርበታል፡፡ ሁሉም ተወዳዳሪዎች የሙያ ፍቃድ እና ፋይዳ መታወቂያ ማስገባት ሲኖርባቸው ለስራ መደቡ የተጠየቀው ተፈላጊ ችሎታ ለሥራ መደቡ ተመሳሳይ መሆን አለበት፡፡ በተጨማሪም የፈተና ጊዜ በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ህክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ውስጥ ባለው ማስታወቂያ ሰሌዳዎች እና በኮሌጁ የፌስቡክ ገፅ ላይ ይገለፃል፡፡

Deadline: Jul 16, 2026, 12:00 AM

Location:

Amount: 1