Assistant Professor

Position:

Organization: Assosa university

Not Specified

የስራ መስፈርቶች

የትምህርት ደረጃ፡

  • ሁለተኛ ዲግሪ ወይም ፒኤችዲ በፐብሊክ ኸልዝ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ቀች አግባብነት

የስራ ልምድ፡

  • 0 ዓመት
  • በተመሳሳይ የትምህርት መስክ ከ1 ዓመት በላይ የስራ ልምድ ያላቸው አምልካቾች ተጨማሪ 5 ነጥብ ያገኛሉ፡፡

ብዛት፡ 1

ኮሌጅ፡ የጤና ሳይንስ ኮሌጅ

ዲፓርትመት፡ ፐብሊክ ኸልዝ

ዋና ዋና ኃላፊነቶች

  • ጥራት ያለው እና በምርምር የተደገፈ ትምህርት ለተማሪዎች ማድረስ
  • የተማሪዎችን የትምህርት እድገት መከታተልና መገምገም
  • የተማሪዎችን የምርምር ሥራዎች እና የመመረቂያ ጽሑፎችን በዋና አማካሪነት መምራት
  • በቅድመ-ምረቃ እና በድህረ-ምረቃ ፕሮግራሞች ጥራት ያለው ትምህርት መስጠት
  • ዘመናዊ እና ተማሪ-ተኮር የማስተማር ስነ-ዘዴዎችን በተግባር ላይ ማዋል
  • ለተማሪዎች የአካዳሚክና የሙያ ምክር መስጠት

የማመልከቻ መመሪያ

አመልካቾች የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃ የማይመለስ ፎቶ ኮፒ እንዲሁም የግል ሁኔታ መግለጫ (CV) ከማመልካቻ ጋር በኢሜል አድራሻችን  tesfu924@gmail.com ወይም በአሶሳ ዩኒቨርሲቲ ብቃትና ሰው ሀብት አስተዳደር ሾል አስፈጻሚ አዲሱ ህንጻ ግራውንድ B1 No 2 በአካል በመቅረብ ወይም በፖስታ ሣ.ቁ 18 በመላክ መመዝገብ ይችላሉ፡፡

ማስታወሻ፡ አመልካቾች የመመረቂያ ነጥባቸው 3.00 እና ከዛ በላይ መሆን ሲኖርበት የትምህርት ማስራጃቸውን በፖስታ እና በኢሜል የሚልኩ አመልካቾች የሚመዘገቡበትን የት/ት ዓይነትና (Specialization) እና ተራ ቁጥር በማስረጃቸው ላይ መፃፍ ይኖርባቸዋል፡፡ ከ2011 ዓ.ም ጀምሮ የተመረቁ አመልካቾች የሙያ ማረጋገጫ የምዘና ፈተና ያለፈ/ፈች ለመሆኑ ማስረጃ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡ የፈተና ቀን እና ቦታ በውስጥ ማስታወቂያ የሚገለፅ ይሆናል፡፡ ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ፡፡





አመልካቾች የትምህርት ማስረጃ ከ8ኛ ክፍል ጀምሮ ዋናውንና የማይመለስ ኮፒ ከሥራ ማመልከቻ ጋር በመያዝ በደሴ ካምፓስ የብቃትና ሰው ሀብት አስተዳደር ስራ አስፈጻሚ ቢሮ በአካል በመገኘት ወይም በፈጣን የፖስታ አገልግሎት (EMS) በመ.ሣ.ቁ. 208 ኮምቦልቻ ኮፒውን በመላክ መመዝገብ ይችላሉ፡፡

ማስታወሻ፡ የምዝገባ ሰዓት ጠዋት ከ2፡30-6፡00 ከሰዓት ከ7፡30-1፡00 ሰዓት ድረስ ሲሆን አመልካቾች ከመንግስት ዩኒቨርሲቲ በማንኛውም ፕሮግራም የተማሩ መሆን ይጠበቅባቸዋል፡፡ አሸናፊ ሆነዉ የሚመረጡ አመልካቾች በደሴ ዋና ግቢ ልዕለ ህክምና ግቢ ወይም ኮምቦልቻ ካምፓስ መስራት ይጠበቅባቸዋል፡፡. ከሌላ መ/ቤት የሚመጡ ተወዳዳሪዎች የውድድሩ አሸናፊ ከሆኑ ከሚሰሩበት መስሪያ ቤት/ተቋም መልቀቂያ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡ የፈተና ጊዜ በውስጥ ማስታወቂያ የሚገለጽ ሲሆን በፈተና ወቅት ማንነትን የሚገልጽ መታወቂያ ካርድ መያዝ ይጠበቅባቸዋል፡፡ ሴት ተወዳዳሪዎች ይበረታታሉ፡፡

Job Requirements ሁለተኛ ዲግሪ ወይም ፒኤችዲ በፐብሊክ ኸልዝ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ቀች አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ጋር How to Apply አመልካቾች የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃ የማይመለስ ፎቶ ኮፒ እንዲሁም ሲቪ በኢሜል አድራሻችን tesfu924@gmail.com ወይም በአሶሳ ዩኒቨርሲቲ ብቃትና ሰው ሀብት አስተዳደር ስራ አስፈጻሚ አዲሱ ህንጻ ግራውንድ No 2 በአካል በመቅረብ ወይም በፖስታ ሣ.ቁ 18 በመላክ መመዝገብ ይችላሉ፡፡ ማስታወሻ፡ አመልካቾች የመመረቂያ ነጥባቸው 3.00 እና ከዛ በላይ መሆን ሲኖርበት የትምህርት ማስራጃቸውን በፖስታ እና በኢሜል የሚልኩ አመልካቾች የሚመዘገቡበትን የት/ት ዓይነትና እና ተራ ቁጥር በማስረጃቸው ላይ መፃፍ ይኖርባቸዋል፡፡ የተመረቁ አመልካቾች የሙያ ማረጋገጫ የምዘና ፈተና ያለፉ ለመሆኑ ማስረጃ ማቅረብ አለባቸው፡፡

Deadline: Sep 3, 2026, 12:00 AM

Location:

Amount: 1