Assistant Professor
Position:
Organization: Hawassa University
Not Specified
የስራ መስፈርቶች
የትምህርት ደረጃ፡
- ፒኤችዲ በፐብሊክ አድሚኒስትሬሽን ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ቀች
- የመጀመሪያ ዲግሪ በቢዝነስ ማኔጅመንት እና ሁለተኛ ዲግሪ በዴቬሎፕመንት ስተዲስ የተመረቀ/ቀች
የስራ ልምድ፡
- 16 ዓመት እና ከዚያ በላይ በከፍተኛ ትምህርት ተቋም ውስጥ በማስተማርና በምርምር ዘርፍ የሥራ ልምድ ያለው/ላት
ብዛት፡ 1
ደመወዝ፡ በከፍተኛ ትምህርት ተቋም የደመወዝ ስኬል መሰረት
የስራ ቦታ፡ ሀዋሳ ከተማ
የማመልከቻ መመሪያ፡
አመልካቾች አዲስ አበባ ጀነራል ዊንጌት አደባባይ እንደዞሩ አጠና ተራ በሚወስደው መንገድ ከግዮን በረኪና 50 ሜትር ከፍ ብሎ በሚገኘው የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ጉዳይ ማስፈፀሚያ ቢሮ ወይም ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ በዋናው ግቢ አራቱ ኮሌጆች የሰው ሀብት ሥራ አመራር ቡድን በአካል በመገኘት ወይም በተወካይ መመዝገብ ይቻላሉ፡፡
ማስታወሻ፡ ለመምህር የቤት አበል እንደየደረጃው የሚከፈል ይሆናል፡፡
Job Requirements ፒኤችዲ በፐብሊክ አድሚኒስትሬሽን ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ቀች አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ጋር How to Apply አመልካቾች አዲስ አበባ ጀነራል ዊንጌት አደባባይ እንደዞሩ አጠና ተራ በሚወስደው መንገድ ከግዮን በረኪና 50 ሜትር ከፍ ብሎ በሚገኘው የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ጉዳይ ማስፈፀሚያ ቢሮ ወይም ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ በዋናው ግቢ አራቱ ኮሌጆች የሰው ሀብት ሥራ አመራር ቡድን በአካል በመገኘት ወይም በተወካይ መመዝገብ ይቻላሉ፡፡ ማስታወሻ፡ ለመምህር የቤት አበል እንደየደረጃው የሚከፈል ይሆናል፡፡Deadline: May 13, 2026, 12:00 AM
Location:
Amount: 1
