Assistant Professor

Position:

Organization: Debre Birhan University

Not Specified

የስራ መስፈርቶች

  • የት/ት ደረጃ፡ ፒኤችዲ በሶሻል እና አድሚኒስትሬቲቭ ፋርማሲ፣ ፋርማሲቲካል ወይም ኸልዝ ሰፕላይ ቼን ማኔጅመንት ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ቀች 

  • የስራ ልምድ፡ 0 ዓመት

  • ብዛት፡ 1

  • ደመወዝ፡ በከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የደመወዝ ስኬል መሰረት

ዋና ዋና ኃላፊነቶች

  • ጥራት ያለው እና በምርምር የተደገፈ ትምህርት ለተማሪዎች ማድረስ

  • የተማሪዎችን የምርምር ሥራዎች እና የመመረቂያ ጽሑፎችን (Thesis/Dissertations) በዋና አማካሪነት መምራት

  • በቅድመ-ምረቃ እና በድህረ-ምረቃ (Masters & PhD) ፕሮግራሞች ጥራት ያለው ትምህርት መስጠት

  • ዘመናዊ እና ተማሪ-ተኮር የማስተማር ስነ-ዘዴዎችን (Pedagogy) በተግባር ላይ ማዋል

የማመልከቻ መመሪያ

አመልካቾች የትምህርት ማስረጃዎቻቸውን የ8ኛ ክፍል ሰርተፍኬት እና 12ኛ/10ኛ ክፍል ሰርተፍኬት በኢሜል አድራሻችን፡ CHRME@dbu.edu.et ወይም ደብረብርሃን ዩኒቨርሲቲ አስራት ወልደየስ ጤና ሳይንስ ካምፓስ የብቃትና ሰው ሀብት አስተዳደር ቡድን አንደኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 5 ዋናውን እና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በመያዝ በአካል በመገኘት ማመልከት ትችላላችሁ፡፡

ማስታወሻ፡ አመልካቾች ለ2ኛ ዲግሪ ዕድሜ ከ45 እና ለ3ኛ ዲግሪ ከ55 ዓመት ያልበለጠ ሆኖ፤የ2ኛ/3ኛ ዲግሪ የመመረቂያ ፅሁፍ ውጤትም "Very Good" ወይም B+ እና ከዚያ በላይ መሆን አለበት፡፡ በተጨማሪም በውጪ ሀገራት ትምህርታቸውን የተከታተሉ ተወዳዳሪዎች በህግ ሥልጣን በተሰጣቸው አካላት የትምህርት ደረጃ አቻ ግመታ ሰነድ ማቅረብ ሲኖርባቸው የመጀመሪያ እና ሁለተኛ ዲግሪያቸውን በፋርማሲ የጨረሱ መሆን ይኖርበታል፡፡

Job Requirements ፒኤችዲ በሶሻል እና አድሚኒስትሬቲቭ ፋርማሲ፣ ፋርማሲቲካል ወይም ኸልዝ ሰፕላይ ቼን ማኔጅመንት ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ቀች አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ጋር ዋና ዋና ኃላፊነቶች - ጥራት ያለው እና በምርምር የተደገፈ ትምህርት ለተማሪዎች ማድረስ - የተማሪዎችን የምርምር ሥራዎች እና የመመረቂያ ጽሑፎችን (Thesis/Dissertations) በዋና አማካሪነት መምራት - በቅድመ-ምረቃ እና በድህረ-ምረቃ (Masters & PhD) ፕሮግራሞች ጥራት ያለው ትምህርት መስጠት - ዘመናዊ እና ተማሪ-ተኮር የማስተማር ስነ-ዘዴዎችን (Pedagogy) በተግባር ላይ ማዋል How to Apply አመልካቾች የትምህርት ማስረጃዎቻቸውን የ8ኛ ክፍል ሰርተፍኬት እና 12ኛ/10ኛ ክፍል ሰርተፍኬት በኢሜል አድራሻችን፡ CHRME@dbu.edu.et ወይም ደብረብርሃን ዩኒቨርሲቲ አስራት ወልደየስ ጤና ሳይንስ ካምፓስ የብቃትና ሰው ሀብት አስተዳደር ቡድን አንደኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 5 ዋናውን እና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በመያዝ በአካል በመገኘት ማመልከት ትችላላችሁ፡፡ ማስታወሻ፡ አመልካቾች ለ2ኛ ዲግሪ ዕድሜ ከ45 እና ለ3ኛ ዲግሪ ከ55 ዓመት ያልበለጠ ሆኖ፤ የ2ኛ/3ኛ ዲግሪ የመመረቂያ ፅሁፍ ውጤትም "Very Good" ወይም B+ እና ከዚያ በላይ መሆን ይኖርበታል።

Deadline: Apr 30, 2026, 12:00 AM

Location:

Amount: 1