Assistant Professor
Position:
Organization: Wolkite University
Not Specified
የስራ መስፈርቶች
የትምህርት ደረጃ፡
በኸልዝ ሳይኮሎጂ ፒኤችዲ ያለው/ላት
በሳይኮሎጂ የመጀመሪያ ዲግሪ ያለው/ላት
የስራ ልምድ፡ 0 ዓመት
ብዛት፡ 1
ደመወዝ ፡ 32809
ደረጃ፡ XX
ዲፓርትመት፡ ሳይኮሎጂ
ጥራት ያለው እና በምርምር የተደገፈ ትምህርት ለተማሪዎች ማድረስ
የተማሪዎችን የትምህርት እድገት መከታተልና መገምገም
የተማሪዎችን የምርምር ሥራዎች እና የመመረቂያ ጽሑፎችን በዋና አማካሪነት መምራት
በቅድመ-ምረቃ እና በድህረ-ምረቃ ፕሮግራሞች ጥራት ያለው ትምህርት መስጠት
ዘመናዊ እና ተማሪ-ተኮር የማስተማር ስነ-ዘዴዎችን በተግባር ላይ ማዋል
ለተማሪዎች የአካዳሚክና የሙያ ምክር መስጠት
የማመልከቻ መመሪያ
አመልካቾች የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ በእንድ ፒዲኤፍ በማድረግ በኢሜል አድራሻችን hr@wku.edu.et ወይም የስራ መደቡን በመጥቀስ ማመልከቻ፣ የትምህርት ማስረጃ ኦርጅናል የሙያ ፍቃድ ከማይመለስ ፎቶኮፒ ጋር በመያዝ ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ የብቃትና ሰዉ ሀብት አስ/ሥራ አሥፈፃሚ ቢሮ አዲሱ ህንፃ ግራውንድ ቢሮ ቁጥር G- 031 በአካል በመገኘት ማመልክት ይችላሉ፡፡
ማስታወሻ፡ በመምህርነት በሁለተኛ ዲግሪ ደረጃ የሚወዳደሩ ተወዳዳሪዎች የሁለተኛ ዲግሪ መመረቂያ ነጥብ (CGPA) ለወንዶች 3.5 እና ከዚያ በላይ ለሴቶች 3.35 እና ከዚያ በላይ፣ ለአካል ጉዳተኞች 3.15 እና በላይ መሆን ይኖርበታል ከዚህ ከዚህ በተጨማሪ የመጀመሪያ ዲግሪ (CGPA) ለወንዶች 3.00 እና ከዚህ በላይ፣ ለሴቶች 2.75 እና ከዚያ በላይ ለአካል ጉዳተኞች 2.5 እና በላይ መሆን ይኖርበታል፡፡ ለፈተና የተመለመሉ ተወዳዳሪዎች የፈተና ቀናት በውስጥ ማስታወቂያ ሰሌዳ እና በዩኒቨርሲቲው ድረ-ገፅ ይገለፃል፡፡
Job Requirements በኸልዝ ሳይኮሎጂ ፒኤችዲ ያለው/ላት አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ጋር ዋና ዋና ኃላፊነቶች - ጥራት ያለው እና በምርምር የተደገፈ ትምህርት ለተማሪዎች ማድረስ - የተማሪዎችን የትምህርት እድገት መከታተልና መገምገም - የተማሪዎችን የምርምር ሥራዎች እና የመመረቂያ ጽሑፎችን በዋና አማካሪነት መምራት - በቅድመ-ምረቃ እና በድህረ-ምረቃ ፕሮግራሞች ጥራት ያለው ትምህርት መስጠት - ዘመናዊ እና ተማሪ-ተኮር የማስተማር ስነ-ዘዴዎችን በተግባር ላይ ማዋል - ለተማሪዎች የአካዳሚክና የሙያ ምክር መስጠት How to Apply አመልካቾች የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ በእንድ ፒዲኤፍ በማድረግ በኢሜል አድራሻችን hr@wku.edu.et ወይም የስራ መደቡን በመጥቀስ ማመልከቻ፣ የትምህርት ማስረጃ ኦርጅናል የሙያ ፍቃድ ከማይመለስ ፎቶኮፒ ጋር በመያዝ ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ የብቃትና ሰዉ ሀብት አስ/ሥራ አሥፈፃሚ ቢሮ አዲሱ ህንፃ ግራውንድ ቢሮ ቁጥር G- 031 በአካል በመገኘት ማመልክት ይችላሉ፡፡ ማስታወሻ፡ አመልካቾች የሁለተኛ ዲግሪ መመረቂያ ነጥብ ለወንዶች 3.5 እና ከዛ በላይ ለሴቶች 3.35 እና ከዛ በላይ፣ ለአካል ጉዳተኞች 3.15 እና በላይ፤ የመጀመሪያ ዲግሪ ለወንዶች 3.00 እና ከዛ በላይ ፣ ለሴቶች 2.75 እና ከዛ በላይ መሆን አለበት፡፡Deadline: Sep 9, 2026, 12:00 AM
Location:
Amount: 1
