Assistant Professor
Position:
Organization: Hawassa University College of Agriculture
Not Specified
የስራ መስፈርቶች
የትምህርት ደረጃ፡
ፒኤችዲ በሶይል ሳይንስ፣ ሶይል ጄኔሲስ፣ ሶይል ኤንድ ፕላንት ኒውትሪሽን ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ቀች
ማስተርስ ዲግሪ በሶይል እና ፕላንት ኒውትሪሽን
የስራ ልምድ፡
10 ዓመት የማስተማር እና የጥናታዊ ጽሁፍ የስራ ልምድ
ብዛት፡ 1
ደመወዝ፡ በከፍተኛ የትምህርት ተቋማት የደሞዝ ስኬል መሰረት
የስራ ቦታ፡ ሀዋሳ ከተማ
የማመልከቻ መመሪያ
አመልካቾች የትምህርት እና የስራ ልልም ማስረጃዎቻቸውን ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ግብርና ኮሌጅ ብቃትና የሰው ሀብት አስተዳደር ስራ አስፈጻሚ ቢሮ በስራ ሰዓት በአካል በመገኘት ወይም በተወካይ እና በፋክስ ቁጥር 0462206711/0462205421 ማመልከት ይችላሉ፡፡
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥራችን 0462201672/0462204592 ይደውሉ፡፡
Job Requirements ፒኤችዲ በሶይል ሳይንስ፣ ሶይል ጄኔሲስ፣ ሶይል ኤንድ ፕላንት ኒውትሪሽን ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ቀች አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ጋር How to Apply አመልካቾች የትምህርት እና የስራ ልልም ማስረጃዎቻቸውን ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ግብርና ኮሌጅ ብቃትና የሰው ሀብት አስተዳደር ስራ አስፈጻሚ ቢሮ በስራ ሰዓት በአካል በመገኘት ወይም በተወካይ እና በፋክስ ቁጥር 0462206711/0462205421 ማመልከት ይችላሉ፡፡ ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥራችን 0462201672/0462204592 ይደውሉ፡፡Deadline: Jul 7, 2026, 12:00 AM
Location:
Amount: 1
