Assistant Professor

Position:

Organization: Hawassa University

Not Specified

የስራ መስፈርቶች

የትምህርት ደረጃ፡

  • ፒኤችዲ በባዮሎጂካል አንትሮፖሎጂ፣ ሂውማን ባዮሎጂ፣ ሂውማን ጄኔቲክስ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ቀች 

  • ጥናታዊ ጽሁፍ/research/ በሂውማን ቫሪዬሽን፣ ጤና፣ ኤኮሎጂ/ኢንቫይሮንመንት፣ ኢንዲጂኒየስ ኖውሌጅ ሲስተምስ፣ ፉድ ካልቸር/ ኒውትሪሽን፣ የህጻናት አካላዊ እድገት/physical growth at childhood age/ ዘርፎች ላይ የሰራ/ች

የስራ ልምድ፡

  • 6 ዓመት በከፍተኛ የትምህርት ተቋም ውስጥ በሂውማን ባዮሎጂካል ቫሪዬሽንስ፣ ሂውማን ኢቮሊውሽን፣ ሁማን ኤኮሎጂ እና አዳፕቴሽንስ፣ ኢንቫይሮንመንታል/ኤኮሎጂካል አንትሮፖሎጂ እና ፎረንሲክ አንትሮፖሎጂ

ብዛት፡ 1

ደመወዝ፡ በከፍተኛየትምህርት ተቋም የደሞዝ ስኬል መሰረት

የቤት አበል፡ እንደየደረጃው የሚከፈል

የስራ ቦታ፡ ሀዋሳ ከተማ

የማመልከቻ መመሪያ

ለስራ መደቡ የተቀመጠውን መስፈርት የምታሟሉ አመልካቾች አዲስ አበባ ጀነራል ዊንጌት አደባባይ እንደዞሩ አጠና ተራ ወደሚወስደው መንገድ ወደ ጊዮን በረኪና 50 ሜትር ከፍ ብሎ በሚገኘው የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ጉዳይ ማስፈጸሚያ ቢሮ እንዲሁም ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ በዋናው ግቢ አራቱ ኮሌጅ የሰው ሀብት ስራ አመራር ቡድን በአካል በመገኘት ወይም በተወካይ ማመልከት ይችላሉ፡፡ ወይም በፋክስ ቁጥር (0462205187) ማመልከት ይችላሉ፡፡

ማስታወሻ፡ ዝርዝር አፈጻጸሙ ከትምህርት ሚኒስቴር የሀገር ውስጥ መምህራን ምልመላና ቅጥር ልማት ስርዓት ለመደንገግ በመወጣው መመሪያ መሰረት ይከናወናል፡፡ ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ፡፡

Job Requirements ፒኤችዲ በ ባዮሎጂካል አንትሮፖሎጂ፣ ሂውማን ባዮሎጂ፣ ሂውማን ጄኔቲክስ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ቀች አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ጋር How to Apply ለስራ መደቡ የተቀመጠውን መስፈርት የምታሟሉ አመልካቾች አዲስ አበባ ጀነራል ዊንጌት አደባባይ እንደዞሩ አጠና ተራ ወደሚወስደው መንገድ ወደ ጊዮን በረኪና 50 ሜትር ከፍ ብሎ በሚገኘው የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ጉዳይ ማስፈጸሚያ ቢሮ እንዲሁም ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ በዋናው ግቢ አራቱ ኮሌጅ የሰው ሀብት ስራ አመራር ቡድን በአካል በመገኘት ወይም በተወካይ ማመልከት ይችላሉ፡፡ ወይም በፋክስ ቁጥር (0462205187) ማመልከት ይችላሉ፡፡ ማስታወሻ፡ ለመምህራን የቤት አበል እንደየደረጃው የሚከፈል ሲሆን ዝርዝር አፈጻጸሙ ከትምህርት ሚኒስቴር የሀገር ውስጥ መምህራን ምልመላና ቅጥር ልማት ስርዓት ለመደንገግ በመወጣው መመሪያ መሰረት ይከናወናል፡፡

Deadline: Jul 6, 2026, 12:00 AM

Location:

Amount: 1