Position:
Organization: Ethiopian Defense University
ብዛት:1
ደምወዝ: 18226 ብር
የቅጥር ሁኔታ: በቋሚነት
የስራ ቦታ፡ ቢሾፍቱ/አዲስ አበባ
የት/ት ዝግጅቶች: ማስተርስ ድግሪ በፓቶሎጂስት ወይም በተዛማጅ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ች አግባብ ከሆነ የስራ ልምድ ጋር
የስራ ልምድ: 1 አመት የሰራ/ች
አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ቢሾፍቱ በሚገኘው የኢትዮጵያ መከላከያ ዩኒቨርሲቲ ኢንጅነሪንግ ኮሌጅ ቅጥር ግቢ ውስጥ የሰው ኃብት አመራር ዳይሬክቶሬት ቢሮ በአካል በመገኘት ወይም በኢሜል፡ dhrd@etdu.edu.et በመላክ መመዝገብ ይችላሉ።
Deadline: Apr 12, 2025, 12:00 AM
Location:
Amount: 1