Assistant Professor
Position:
Organization: Wollo University
Not Specified
የስራ መስፈርቶች
የትምህርት ደረጃ፡
- በስትራክቸራል ኢንጅነሪንግ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ ከመንግስት ዩኒቨርሲቲ ፒኤችዲ ያለው/ላት
- በስትራክቸራል ኢንጅነሪንግ፣ ሲቪል ኢንጅነሪንግ የመጀመሪያ ዲግሪ ወይም ሁለተኛ ዲግሪ ያለው/ላት
የስራ ልምድ፡
- 0 ዓመት
ብዛት፡ 1
ኮሌጅ፡ የሲቪል ኢንጅነሪንግ፣ ወተር ሪሶርስ ኢንጅነሪንግ እና አርክቴክቸር ኮሌጅ
ዲፓርትመት፡ ሲቪል ኢንጅነሪንግ
የማመልከቻ መመሪያ
አመልካቾች የትምህርት ማስረጃ ከ8ኛ ክፍል ጀምሮ ዋናውንና የማይመለስ ኮፒ ከሥራ ማመልከቻ ጋር በመያዝ በደሴ ካምፓስ የብቃትና ሰው ሀብት አስተዳደር ስራ አስፋጻሚ ቢሮ ቁጥር 108 በአካል በመገኘት ወይም በፈጣን የፖስታ አገልግሎት (EMS) በመ.ሣ.ቁ. 1145 ደሴ ኮፒውን በመላክ መመዝገብ ይችላሉ፡፡
ማስታወሻ፡ የምዝገባ ሰዓት ጠዋት ከ2፡30-6፡00 ከሰዓት ከ7፡30-1፡00 ሰዓት ድረስ ሲሆን አመልካቾች ከመንግስት ዩኒቨርሲቲ በማንኛውም ፕሮግራም የተማሩ መሆን ይጠበቅባቸዋል፡፡ አሸናፊ ሆነዉ የሚመረጡ አመልካቾች በደሴ ዋና ግቢ ልዕለ ህክምና ግቢ ወይም ኮምቦልቻ ካምፓስ መስራት ይጠበቅባቸዋል፡፡. ከሌላ መ/ቤት የሚመጡ ተወዳዳሪዎች የውድድሩ አሸናፊ ከሆኑ ከሚሰሩበት መስሪያ ቤት/ተቋም መልቀቂያ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡ የፈተና ጊዜ በውስጥ ማስታወቂያ የሚገለጽ ሲሆን በፈተና ወቅት ማንነትን የሚገልጽ መታወቂያ ካርድ መያዝ ይጠበቅባቸዋል፡፡ ሴት ተወዳዳሪዎች ይበረታታሉ፡፡
Job Requirements በስትራክቸራል ኢንጅነሪንግ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ ከመንግስት ዩኒቨርሲቲ ፒኤችዲ ያለው/ላት አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ጋር ዋና ዋና ኃላፊነቶች - ጥራት ያለው እና በምርምር የተደገፈ ትምህርት ለተማሪዎች ማድረስ - የተማሪዎችን የትምህርት እድገት መከታተልና መገምገም - የተማሪዎችን የምርምር ሥራዎች እና የመመረቂያ ጽሑፎችን በዋና አማካሪነት መምራት - በቅድመ-ምረቃ እና በድህረ-ምረቃ ፕሮግራሞች ጥራት ያለው ትምህርት መስጠት - ዘመናዊ እና ተማሪ-ተኮር የማስተማር ስነ-ዘዴዎችን በተግባር ላይ ማዋል - ለተማሪዎች የአካዳሚክና የሙያ ምክር መስጠት How to Apply አመልካቾች የትምህርት ማስረጃ ከ8ኛ ክፍል ጀምሮ ዋናውንና የማይመለስ ኮፒ ከሥራ ማመልከቻ ጋር በመያዝ በደሴ ካምፓስ የብቃትና ሰው ሀብት አስተዳደር ስራ አስፋጻሚ ቢሮ ቁጥር 108 በአካል በመገኘት ወይም በፈጣን የፖስታ አገልግሎት በመ.ሣ.ቁ. 1145 ደሴ ኮፒውን በመላክ መመዝገብ ይችላሉ፡፡ ማስታወሻ፡ የምዝገባ ሰዓት ጠዋት ከ2፡30-6፡00 ከሰዓት ከ7፡30-1፡00 ሰዓት ድረስ ሲሆን አሸናፊ ሆነዉ የሚመረጡ አመልካቾች በደሴ ዋና ግቢ ልዕለ ህክምና ግቢ ወይም ኮምቦልቻ ካምፓስ መስራት ይጠበቅባቸዋል፡ የፈተና ጊዜ በውስጥ ማስታወቂያ የሚገለጽ ሲሆን በፈተና ወቅት ማንነትን የሚገልጽ መታወቂያ ካርድ መያዝ ይጠበቅባቸዋል፡፡Deadline: Sep 2, 2026, 12:00 AM
Location:
Amount: 1
