Assistant Secretary

Position:

Organization: A and M Engineering

Not Specified

የስራ መስፈርቶች

  • የትምህርት ደረጃ: ዲፕሎማ ወይም የመጀመሪያ ዲግሪ በጽሐፈትና ቢሮ አስተዳደር ፣ በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ቀች

  • የሥራ ልምድ: ለዲፕሎማ 3 ዓመት እና ከዚያ በላይ ፤ ለዲግሪ: 1 - 2 ዓመት አግባብ ያለው የሥራ ልምድ

  • ብዛት፡ 1

  • የሥራ ዓይነት: ቋሚ / ሙሉ ጊዜ

  • ደመወዝ ፡ በስምምነት

  • የስራ ቦታ፡ ኃይሌ ጋርመንት

ዋና ዋና ኃላፊነቶች

  • የጽሐፈት ሥራዎች:፡ ልዩ ልዩ ደብዳቤዎችን፣ ማስታወሻዎችን እና ሪፖርቶችን በኮምፒውተር ማዘጋጀት እና ማሰራጨት

  • የስልክ እና የእንግዶች አስተዳደር: ወደ ቢሮ የሚደወሉ የስልክ ጥሪዎችን መመለስ፣ መልዕክቶችን መመዝገብ እንዲሁም እንግዶችንና ደንበኞችን በአክብሮት አስተናግዶ ወደሚመለከተው ክፍል መምራት

  • የሰነድ አስተዳደር: የድርጅቱን የገቢና ወጪ ደብዳቤዎች መመዝገብ፣ መላክ እና ፋይሎችንና ሰነዶችን በስርዓት ማስቀመጥ

  • የስብሰባ እና የቀጠሮ ማመቻቸት: የኃላፊዎችን የቀጠሮ መርሃ-ግብር መያዝ፣ የስብሰባ ቦታዎችን ማመቻቸት እና የስብሰባ ቃለ-ጉባኤ መያዝ

  • የቢሮ ቁሳቁስ ቁጥጥር: ለቢሮ የሚያስፈልጉ የጽሐፈት መሳሪያዎችና ቁሳቁሶች መጠናቸውን መከታተል እና እጥረት ሲኖር እንዲሟሉ ጥያቄ ማቅረብ

ክህሎቶች

  • ኮምፒውተር የመጠቀም ከፍተኛ ክህሎት ያለው/ላት (ማይክሮሶፍት ወርድ፣ኤክሴል፣ፓወር ፖይንት እና ኢሜል/ኢንተርኔት)

  • የአማርኛ እና የእንግሊዘኛ ፈጣን እና ትክክለኛ የጽሕፈት ችሎታ

  • መልካም የኮሙኒኬሽን እና የእንግዳ አቀባበል ስነ-ምግባር

  • ምስጢር የመጠበቅ እናሥራን በቅደምተከተል የማደራጀት ችሎታ

የማመልከቻ መመሪያ

አመልክት/ቺ የሚለውን ይጫኑ

Job Requirements ዲፕሎማ ወይም የመጀመሪያ ዲግሪ በጽሐፈትና ቢሮ አስተዳደር ፣ በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ቀች አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ጋር ዋና ዋና ኃላፊነቶች - ልዩ ልዩ ደብዳቤዎችን፣ ማስታወሻዎችን እና ሪፖርቶችን በኮምፒውተር ማዘጋጀት እና ማሰራጨት - ወደ ቢሮ የሚደወሉ የስልክ ጥሪዎችን መመለስ፣ መልዕክቶችን መመዝገብ እንዲሁም እንግዶችንና ደንበኞችን በአክብሮት አስተናግዶ ወደሚመለከተው ክፍል መምራት - የድርጅቱን የገቢና ወጪ ደብዳቤዎች መመዝገብ፣ መላክ እና ፋይሎችንና ሰነዶችን በስርዓት ማስቀመጥ - የኃላፊዎችን የቀጠሮ መርሃ-ግብር መያዝ፣ የስብሰባ ቦታዎችን ማመቻቸት እና የስብሰባ ቃለ-ጉባኤ መያዝ - ለቢሮ የሚያስፈልጉ የጽሐፈት መሳሪያዎችና ቁሳቁሶች መጠናቸውን መከታተል እና እጥረት ሲኖር እንዲሟሉ ጥያቄ ማቅረብ How to Apply አመልክት/ቺ የሚለውን ይጫኑ

Deadline: Aug 27, 2026, 12:00 AM

Location:

Amount: 1