Position:
Organization: Rogetco PLC
የት\ት አይነት፡ ዲፐሎማ በአካውንቲንግ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ች አግባብ ከሆነ የስራ ልምድ ጋር
የስራ ልምድ፡ 1 አመት
አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ወሎ ሰፈር አደባባይ ላይ በሚገኘው ሰማይ ታወር 6ተኛ ፎቅ ቢሮ በአካል በመገኘት መመዝገብ ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ +251988264179\+251901904362 ይደውሉ።
Deadline: May 13, 2025, 12:00 AM
Location:
Amount: 1