Associate Professor

Position:

Organization: Adama Science and Technology University

Not Specified

የስራ መስፈርቶች

የትምህርት ደረጃ፡

  • በኢንደስትሪያል ኢኮኖሚክስ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ ፒኤችዲ ያለው/ላት

የስራ ልምድ፡

  • 4 ዓመት እና ከዛ በላይ በከፍተኛ የትምህርት ወይም የጥናትና ምርምር ተቋምት ውስጥ የስራ ልምድ ያለው/ላት

  • የኢንዱስትሪ የስራ ልምድ ያለው/ላት ተመራጭ ነው፡፡

ብዛት፡ 1

ዲፓርትመት፡ ቴክኖሎጂ ኢኖቬሽን ማኔጅመንት

የማመልከቻ መመሪያ

አመልካቾች ለማመልከት መነሻ ምክንያትን የሚገልፅ አጭር ፅሁፍ (ሞቲቬሽን ሌተር)፣ የማይመለስ የተሟላ ካሪኩለም ቪቴ፣ ኦሪጅናል ዶክመንት እና የማይመለስ የተሟላ የትምህርት ማስረጃ (የመጀመሪያ፣ የ2ኛ እና የ3ኛ ዲግሪ)፣ ኦሪጅናል ማስረጃ እና የማይመለስ የአጠቃላይ መመረቂያ ውጤት ማስረጃ፣ ኦሪጅናል ማስረጃ እና የማይመለስ የህትመት ኮድ ያለው በጆርናል ላይ የወጣ የጥናት ፅሑፍ (ካለ)፣ ኦሪጅናል ማስረጃ እና የማይመለስ ሌላ የሽልማት ማስረጃ ካለ፣ ኦሪጅናል ማስረጃ እና የማይመለስ የማስተማር ብቃትን፣ ሥራ ላይ መገኘትንና ባህሪን የሚገልፅ የሥራ ልምድና ሪኮመንዴሽን ማስረጃ እንዲሁም ውጭ ሃገር የተማሩ ከሆኑ በህግ ስልጣን በተሰጣቸው አካላት የት/ት ደረጃ አቻ ግመታና ሰነድ ማረጋገጫ በዩኒቨርሲቲው ድረ-ገጽ THIS LINK የሚገኘውን ማመልከቻ ቅፅ በመሙላት ወይም ሁሉንም አስፈላጊ መረጃዎች በማያያዝ በዩኒቨርሲቲው ኢሜል አድራሻ dasd@astu.edu.et ወይም ሁሉንም ማስረጃዎች በመያዝ የአካዳሚክ ስታፍ የሰው ሀብት ልማት ቡድን ቢሮ፣ በአዲሱ ህንጻ ላይ፣ ቢሮ ቁጥር 313 በአካል በመገኘት ወይም በመልዕክት ሳጥን ቁጥር 1888 ማመልከት ይችላሉ፡፡

ማስታወሻ፡ አመልካቾች የትምህርት ማስረጃቸውን እና ሌሎችንም መረጃዎች በአጠቃላይ በአንድ ፒ.ዲ.ኤፍ ካላደረጉ ማመልከቻቸው ተቀባይነት አይኖረውም፡፡ በተጨማሪም ሁሉም አመልካቾች በመደበኛው የትምህርት ፕሮግራም የተማሩ እና ከመንስግስት ዩኒቨርስቲ የተመረቁ መሆን አለባቸው፡፡ ቅድመ ምልመላውን ያለፉ አመልካቾች ብቻ በውስጥ ማስታወቂያ፣ በስልክ ወይም በአድራሻቸው ጥሪ ይደረገላቸዋል፡፡

ለበለጠ መረጃ፡ በስልክ ቁጥራችን 0222114300/0222110570 ይደውሉ፡፡

Job Requirements በኢንደስትሪያል ኢኮኖሚክስ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ ፒኤችዲ ያለው/ላት አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ጋር How to Apply አመልክት/ቺ የሚለውን ይጫኑ ወይም አመልካቾች ሞቲቬሽን ሌትር፣ ሲቪ፣ ዋናውንና የማይመለስ የትምህርት ማስረጃ፣ የአጠቃላይ መመረቂያ ውጤት ማስረጃ፣ የማስተማር ብቃትን፤ ሥራ ላይ መገኘትንና ባህሪን የሚገልፅ የሥራ ልምድና ሪኮመንዴሽን ማስረጃ በአንድ ፒዲኤፍ በማድረግ በኢሜል አድራሻችን፡ dasd@astu.edu.et ወይም በአካል የአካዳሚክ ስታፍ የሰው ሀብት ልማት ቡድን ቢሮ አዲሱ ህንጻ ቢሮ ቁጥር 313 በመገኘት ማመልከት ይችላሉ፡፡ ማስታወሻ፡ አመልካቾች በመደበኛው የትምህርት ፕሮግራም የተማሩ እና ከመንስግስት ዩኒቨርስቲ የተመረቁ መሆን አለባቸው፡፡ ለበለጠ መረጃ፡ በስልክ ቁጥራችን 0222114300/0222110570 ይደውሉ፡፡

Deadline: Aug 20, 2026, 12:00 AM

Location:

Amount: 1