Associate Professor
Position:
Organization: Hawassa University Wondo Genet College of Forestry
Not Specified
የስራ መስፈርቶች
የትምህርት ደረጃ፡
ፒ.ኤች.ዲ በፎረስት ፕሮቴክሽን ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ቀች
የስራ ልምድ፡
0 ዓመት
በከፍተኛ የትምህርት ተቋም የማስተማር ልምድ ያለው/ያላት
ብዛት፡ 1
የስራ ቦታ፡ ሀዋሳ ዩንቨርሲቲ የወንዶ ገነት ደንና የተፈጥሮ ሀብት ኮሌጅ
ደመወዝ፡ በከፍተኛ ትምህርት እሰኬል መሠረት
ዋና ዋና ኃላፊነቶች
ጥራት ያለው እና በምርምር የተደገፈ ትምህርት ለተማሪዎች ማድረስ
የተማሪዎችን የምርምር ሥራዎች እና የመመረቂያ ጽሑፎችን (Thesis/Dissertations) በዋና አማካሪነት መምራት
በቅድመ-ምረቃ እና በድህረ-ምረቃ (Masters & PhD) ፕሮግራሞች ጥራት ያለው ትምህርት መስጠት
ዘመናዊ እና ተማሪ-ተኮር የማስተማር ስነ-ዘዴዎችን (Pedagogy) በተግባር ላይ ማዋል
የማመልከቻ መመሪያ፡
አመልካቾች የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃዎቻቸውን ዋናውን ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ በሀዋሳ ዩንቨርሲቲ የወንዶ ገነት ደንና የተፈጥሮ ሀብት ኮሌጅ የብቃትና ሰው ሀብት ሥራ አስፈጻም ቢሮ በአካል /በተወካይ/ ወይም በበሀዋሳ ዩንቨርሲቲ የወንዶ ገነት ደንና የተፈጥሮ ሀብት ኮሌጅ ፖስታ ሳ.ቁ 128 ማመልከት ይችላሉ፡፡
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር +251927838475 ይደውሉ፡፡
Job Requirements ፒ.ኤች.ዲ በፎረስት ፕሮቴክሽን ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ቀች አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ጋር ዋና ዋና ኃላፊነቶች - ጥራት ያለው እና በምርምር የተደገፈ ትምህርት ለተማሪዎች ማድረስ - የተማሪዎችን የምርምር ሥራዎች እና የመመረቂያ ጽሑፎችን (Thesis/Dissertations) በዋና አማካሪነት መምራት - በቅድመ-ምረቃ እና በድህረ-ምረቃ (Masters & PhD) ፕሮግራሞች ጥራት ያለው ትምህርት መስጠት - ዘመናዊ እና ተማሪ-ተኮር የማስተማር ስነ-ዘዴዎችን (Pedagogy) በተግባር ላይ ማዋል How to Apply አመልካቾች የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃዎቻቸውን ዋናውን ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ በሀዋሳ ዩንቨርሲቲ የወንዶ ገነት ደንና የተፈጥሮ ሀብት ኮሌጅ የብቃትና ሰው ሀብት ሥራ አስፈጻም ቢሮ በአካል /በተወካይ/ ወይም በበሀዋሳ ዩንቨርሲቲ የወንዶ ገነት ደንና የተፈጥሮ ሀብት ኮሌጅ ፖስታ ሳ.ቁ 128 ማመልከት ይችላሉ፡፡ ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር +251927838475 ይደውሉ፡፡Deadline: May 21, 2026, 12:00 AM
Location: Hawassa University
Amount: 1
