Position:
Organization: Ethiopian Intellectual Property Office
ብዛት፡ 1
ደመወዝ፡ 6940
የት/ት ደረጃ፡ ቲቪኢቲ ደረጃ III ወይም ዲፕሎማ በኦዲዮቪዥዋል፣ ሲኒማቶግራፊ፣ ግራፊክስ፣ ወይም ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ች አግባብ ከሆነ የስራ ልምድ ጋር
የስራ ልምድ፡ 2 አመት
የማመልከቻ መመሪያ፡ አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ከካዛንችስ ወደ ኡራኤል ቤተክርስቲያን በሚወስደው ከሙሉጌታ ኮሜርሻል ሴንተር ህንጻ ፊት ለፊት በሚገኘው ዋና መስሪያ ቤት በአካል በመገኘት መመዝገብ ይችላሉ።ለበለጠ መረጃ +25115524330 ይድወሉ፡፡
Job Requirements TVET Level III or Diploma in Audiovisual, Cinematography, Graphics, or a related field of study with relevant work experience. How to Apply አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ከካዛንችስ ወደ ኡራኤል ቤተክርስቲያን በሚወስደው ከሙሉጌታ ኮሜርሻል ሴንተር ህንጻ ፊት ለፊት በሚገኘው ዋና መስሪያ ቤት በአካል በመገኘት መመዝገብ ይችላሉ።ለበለጠ መረጃ +25115524330 ይድወሉ፡፡Deadline: Aug 26, 2025, 12:00 AM
Location:
Amount: 1