Position:
Organization: Belayab Cable Manufacturing PLC
ብዛት: 1
የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ
የቅጥር ሁኔታ፡ በቋሚነት
ደመወዝ፡ በድርጅቱ ስኬል መሰረት
ተፈላጊ የት/ደረጃ: ማስተርስ ወይም የመጀመሪያ ዲግሪ በአካውንቲንግ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ች
የስራ ልምድ፡ 10/12 ዓመት በዘርፉ የስራ ልምድ
አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር ለቡ ኢንዱስትሪ ዞን ከጀነራል መርካንታይል ጀርባ በሚገኘው ዋና መ/ቤት ሰው ኃይል አስተዳደርና ጠቅላላ አገልግሎት ዋና ክፍል ወይም አዳማ በድርጅቱ ፋብሪካ በአካል በመገኘት ወይም ኢሜል፡ belayabcablehr@gmail.com በመላክ መመዝገብ ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ ፡251114711014 መደውል ይችላሉ።
Job Requirements Master's or Bachelor's Degree in Accounting or in a related field of study with relevant work experience How to Apply አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር ለቡ ኢንዱስትሪ ዞን ከጀነራል መርካንታይል ጀርባ በሚገኘው ዋና መ/ቤት ሰው ኃይል አስተዳደርና ጠቅላላ አገልግሎት ዋና ክፍል ወይም አዳማ በድርጅቱ ፋብሪካ በአካል በመገኘት ወይም ኢሜል፡ belayabcablehr@gmail.com በመላክ መመዝገብ ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ ፡251114711014 መደውል ይችላሉ።Deadline: Jun 30, 2025, 12:00 AM
Location:
Amount: 1