Auditor II
Position:
Organization: FDRE Government Communication Service
Not Specified
ብዛት፡1
ደመወዝ፡ 16348
የስራ መስፈርቶች፡
የትምህርት ደረጃ፡ የመጀመሪያ ዲግሪ በአካውንቲንግ፣ አካውንቲንግ ኤንድ ኦዲቲንግ፣ አካውቲንግ ኤንድ በጀት፣ ባንኪንግና ፋይናንስ፤ ኮምፒዩተራይዝድ አካውንቲንግ፣ ኮኦፕሬቲቭ አካውንቲንግ ፤ አካውንቲንግና ፋይናንስ፣ ፋይናንሻል አካውንቲግ፤ ፐብሊክ ፋይናንስ፤ አካውንቲንግና ፐብሊክ ፋይናንስ፣ ኮኦፕሬቲቭ አካውንቲግ ኤንድ ኦዲቲንግ፣ አካውንቲንግና በጀት ሰርቪስ፣ ፐብሊክ ሴክተር ፋይናንስ፣ አካውንቲንግና በጀት ሰፖርት፣ ኮሜርስ አካውንቲንግ፣ ፋይናንስ ዲቬሎፕመንት ኢኮኖሚክስ፡ ፋይናንሻል ማኔጅመንት፤ ፐብሊክ ፋይናንሻል ማኔጅመንት፤ መንግሥት ፋይናንስ አስተዳደር፣ ማኔጅመንት ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ቀች አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ጋር
የስራ ልምድ፡ 4 ዓመት
የማመልከቻ መመሪያ:
አመልካቾች የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃ ዋናውን ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ አዲስ አበባ 4 ኪሎ አብርሆት ቤተ-መጽሐፍት አጠገብ የመንግሥት ኮሙኒኬሸን አገልግሎት መ/ቤት መሬት ላይ በአካል በመገኘት ማመልከት ይችላሉ፡፡በተጨማሪም የCOC ማረጋገጫ የምስክር ወረቀት እና መንግሥታዊ ካልሆኑ መ/ቤቶች የሚቀርቡ የሥራ ልምዶች በወቅቱ ግብር የተገበረባቸው ስለመሆኑ መረጃ መቅረብ ይኖርበታል።
Job Requirements የመጀመሪያ ዲግሪ በአካውንቲንግ፣ አካውንቲንግ ኤንድ ኦዲቲንግ፣ አካውቲንግ ኤንድ በጀት፣ ባንኪንግና ፋይናንስ፤ ኮምፒዩተራይዝድ አካውንቲንግ፣ ኮኦፕሬቲቭ አካውንቲንግ ፤ አካውንቲንግና ፋይናንስ፣ ፋይናንሻል አካውንቲግ፤ ፐብሊክ ፋይናንስ፤ አካውንቲንግና ፐብሊክ ፋይናንስ፣ ኮኦፕሬቲቭ አካውንቲግ ኤንድ ኦዲቲንግ፣ አካውንቲንግና በጀት ሰርቪስ፣ ፐብሊክ ሴክተር ፋይናንስ፣ አካውንቲንግና በጀት ሰፖርት፣ ኮሜርስ አካውንቲንግ፣ ፋይናንስ ዲቬሎፕመንት ኢኮኖሚክስ፡ ፋይናንሻል ማኔጅመንት፤ ፐብሊክ ፋይናንሻል ማኔጅመንት፤ መንግሥት ፋይናንስ አስተዳደር፣ ማኔጅመንት ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ቀች አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ጋር How to Apply አመልካቾች የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃ ዋናውን ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ አዲስ አበባ 4 ኪሎ አብርሆት ቤተ-መጽሐፍት አጠገብ የመንግሥት ኮሙኒኬሸን አገልግሎት መ/ቤት መሬት ላይ በአካል በመገኘት ማመልከት ይችላሉ፡፡በተጨማሪም የCOC ማረጋገጫ የምስክር ወረቀት እና መንግሥታዊ ካልሆኑ መ/ቤቶች የሚቀርቡ የሥራ ልምዶች በወቅቱ ግብር የተገበረባቸው ስለመሆኑ መረጃ መቅረብ ይኖርበታል።Deadline: Apr 7, 2026, 12:00 AM
Location: Piazza
Amount: 1
