Auto Body I
Position:
Organization: Ethiopian Electric Power Corporation
Not Specified
ብዛት፡ 1
የስራ ቦታ፡ በድርጅቱ ውስጥ ባሉን ክፍት ቦታዎች
ደሞዝ፡ በድርጅቱ ስኬል መሰረት
የስራ መስፈርቶች
የትምህርት ደረጃ፡ ዲፕሎማ /ሌቭል 4 /ሌቭል 3/ ሌቭል 2/ሌቭል 1 ጀነራል ሜካኒክ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ቀች አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ጋር
የስራ ልምድ፡ 0-6 ዓመት
ዋና ዋና ኃላፊነቶች
በአደጋ የተጎዱ የተሽከርካሪ ክፍሎች መቀየር ወይም መጠገን
የተሽከርካሪ አካል (body) ጉዳቶችን መመርመር እና ችግሮችን መለየት
ከከፍተኛ መካኒኮች መመሪያ ስር መስራት
የስራ ደህንነት መመሪያዎችን (safety procedures) መከተል እና ማስፈጸም
የዲያግኖስቲክ እና ጥገና መሳሪያዎችን በትክክል መጠቀም እና መጠበቅ
የማመልከቻ መመሪያ፡
መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች የሚከተለውን ሊንክ በመጫን መመዝገብ ትችላላችሁ፡ THIS LINK
የዲፕሎማ እና የሌቭል አመልካቾች የታደሰ የብቃት ማረጋገጫ ሰርተፊኬት (COC) ማያያዝ ይኖርባቸዋል።
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል እንደአስፈሊጊነቱ ማስታወቂያውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብት ያላው መሆኑን እናስውቃለን።
ለተጨማሪ ማብራሪያ በስልክ ቁጥር 0115-58-06-23 ይደውሉ፡፡
Deadline: Apr 19, 2026, 12:00 AM
Location:
Amount: 1
