Position:
Organization: City Government of Addis Ababa Construction Design Building & Consultation Enterprise
ብዛት ፡ 1
ደመወዝ ፡ 13293
የት/ት ደርጃ፡ ቲቪኢቲ ደረጃ 5/4/3 ወይም ዲፕሎማ በአውቶ ኤሌክትሪሺያን ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ች አግባብ ከሆነ የስራ ልምድ ጋር
የስራ ልምድ፡ 2-8 ዓመት
አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ቃሊቲ የአሽከርካሪዎች ማሰልኛ ፊት ለፊት በCCRDA እና OCC መሃል ባለው መንገድ 100 ሜትር ገባ ብሎ የቀድሞው አግሮስቶን ማምርቻ ማእከል ግቢ ውስጥ የሰው ሃብት ልማት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ቢሮ በአካል በመገኘት መመዝገብ ይችላሉ።ለበለጠ መረጃ: +25114394659 ይደወሉ፡፡
Deadline: Oct 14, 2025, 12:00 AM
Location:
Amount: 1