Auto mechanic IV

Position:

Organization: Ministry of Health

Not Specified

የስራ መስፈርቶች

  • የትምህርት ደረጃ፡  ደረጃ 3 ወይም ዲፕሎማ በአውቶሞቲቭ፣ አውቶሞቲቭ ቴከኖሎጂ፣ አውቶሞቲቭ ሰርቪሲንግ፣ አውቶ ሜካኒክስ፤ ሞተር ቬሂክል፤ አውቶሞቲቭ ሜንቴናንስ፣ ቬኽክል ሰርቪስ፣ሰርቪስና ኢንጂን መካኒክ፣ አውቶሞቲቭ ሰርቪሲግ ማኔጅመንት፣ አውቶሞቲቭ ሰርቪሲንግ ኦፕሬሽን ማኔጅመንት ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ቀች

  • የስራ ልምድ፡ 0 ዓመት

  • ብዛት፡ 1

  • የቅጥር ሁኔታ፡ በዝውውር

የማመልከቻ መመሪያ፡

አመልካቾች የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናውንና ፎቶ ኮፒ በመያዝ ጤና ሚኒስቴር የብቃትና ሰው ሃብት አስተዳደር ሥራ አስፈፃሚ ቢሮ በአካል በመገኘት ማመልከት ይችላሉ፡፡

ማስታወሻ፡ አመልካቾች የኮሌጅ ዲፕሎማ ወይም ሌቭል COC ማስረጃ ማቅረብ ይኖርባችኋል፡፡

Job Requirements ደረጃ 3 ወይም ዲፕሎማ በአውቶሞቲቭ፣ አውቶሞቲቭ ቴከኖሎጂ፣ አውቶሞቲቭ ሰርቪሲንግ፣ አውቶ ሜካኒክስ፤ ሞተር ቬሂክል፤ አውቶሞቲቭ ሜንቴናንስ፣ ቬሂክል ሰርቪስ፣ሰርቪስና ኢንጂን መካኒክ፣ አውቶሞቲቭ ሰርቪሲግ ማኔጅመንት፣ አውቶሞቲቭ ሰርቪሲንግ ኦፕሬሽን ማኔጅመንት ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ቀች አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ጋር How to Apply አመልካቾች የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናውንና ፎቶ ኮፒ በመያዝ ጤና ሚኒስቴር የብቃትና ሰው ሃብት አስተዳደር ሥራ አስፈፃሚ ቢሮ በአካል በመገኘት ማመልከት ይችላሉ፡፡ ማስታወሻ፡ አመልካቾች የኮሌጅ ዲፕሎማ ወይም ሌቭል COC ማስረጃ ማቅረብ ይኖርባችኋል፡፡

Deadline: May 29, 2026, 12:00 AM

Location:

Amount: 1