Barista

Position:

Organization: Adey Ababa Stadium Hotel

Not Specified

ብዛት፡ 2

የስራ መስፈርቶች

በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ች አግባብ ከሆነ የስራ ልምድ ጋር

የስራ ልምድ ያላችሁ

የማመልከቻ መመርያ፡

አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ከቦሌ መድኃኒአለም ቤተክርስቲያን ወደ 22 ማዞሪያ በሚወስደው መንገድ በግ ተራውን አለፍ ብሎ አዲሱ አደይ አበባ ስታዲየም ፊት ለፊት ዳንዲሮዝ ህንፃ 5ኛ ፎቅ የሆቴሉ የሰው ሀብት ቢሮ በአካል በመገኘት መእምዝገብ ይችላሉ።ለበለጠ መረጃ +251116359332 /+251920525255 /+251901111575/+25191272419 ይደውሉ።

Job Requirements Educational Background in a related field of study with relevant work experience How to Apply አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ከቦሌ መድኃኒአለም ቤተክርስቲያን ወደ 22 ማዞሪያ በሚወስደው መንገድ በግ ተራውን አለፍ ብሎ አዲሱ አደይ አበባ ስታዲየም ፊት ለፊት ዳንዲሮዝ ህንፃ 5ኛ ፎቅ የሆቴሉ የሰው ሀብት ቢሮ በአካል በመገኘት መእምዝገብ ይችላሉ።ለበለጠ መረጃ +251116359332 /+251920525255 /+251901111575/+25191272419 ይደውሉ።

Deadline: Aug 9, 2025, 12:00 AM

Location:

Amount: 2

SIMILAR JOBS

No results found

feeling blue