Batch Operator
Position:
Organization: Addis Ababa Bottle and Glass Share Company
Not Specified
የስራ መስፈርቶች
- የትምህርት ደረጃ፡ ሌቭል 3/ ሌቭል 4/ሌቭል 5/ዲፕሎማ በጀነራል ሜካኒክስ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ቀች
- የስራ ልምድ፡ ለሌቭል 4፣ ሌቭል 5 እና ዲፕሎማ 0 ዓመት እና ለሌቭል3 4 ዓመት የስራ ልምድ
- ብዛት፡ 1
- ደመወዝ፡ በከፍተኛ ትምህርት ሰኬል መሠረት
- የቅጥር ሁኔታ፡ ቋሚ
የማመልከቻ መመሪያ፡
አመልካቾች የትምህርት እና የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በመያዝ አስኮ፣ ሚኪሊላንድ ኮንዶሚኒየም አጠገብ (ብርጭቆ ፋብሪካ አካባቢ) በሚገኘው ቢሮአችን በሰው ሀብት ልማት ክፍል በአካል ቀርባችሁ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን።
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር +251911678510 ወይም +25111851205 ይደውሉ፡፡
Job Requirements ሌቭል 3/ ሌቭል 4/ሌቭል 5/ዲፕሎማ በጀነራል ሜካኒክስ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ቀች አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ጋር How to Apply አመልካቾች የትምህርት እና የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በመያዝ አስኮ፣ ሚኪሊላንድ ኮንዶሚኒየም አጠገብ (ብርጭቆ ፋብሪካ አካባቢ) በሚገኘው ቢሮአችን በሰው ሀብት ልማት ክፍል በአካል ቀርባችሁ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን። ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር +251911678510 ወይም +25111851205 ይደውሉ፡፡Deadline: May 19, 2026, 12:00 AM
Location: Asko
Amount: 1
