Position:
Organization: Medcon Engineering & Construction Plc
ብዛት፡ 1
ደመወዝ፡ በስምምነት
የስራ ቦታ፡ ቡልቡላ
የት/ት ደረጃ፡ የመጀመሪያ ድግሪ ወይም ቲቪኢቲ ደረጃ 3/2 በመካኒካል ኢንጅነሪንግ፣ ጠቅላላ መካኒክ፣ አውቶ መካኒክ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ች አግባብ ከሆነ የስራ ልምድ ጋር
የስራ ልምድ፡ 4 አመት
አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ቡልቡላ ማርያም ማዞርያ ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ 2ኛ ፎቅ በዋናው መ/ቤት በአካል በመገኘት መመዝገብ ይችላሉ።ለበለጠ መረጃ +251114700398/+251114700563 ይደውሉ።
Job Requirements Bachelor's Degree or TVET Level 3/2 in Mechanical Engineering, General Mechanic/Industrial Technology, Auto mechanic or in a related field of study with relevant work experience. How to Apply አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ቡልቡላ ማርያም ማዞርያ ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ 2ኛ ፎቅ በዋናው መ/ቤት በአካል በመገኘት መመዝገብ ይችላሉ።ለበለጠ መረጃ +251114700398/+251114700563 ይደውሉ።Deadline: Oct 26, 2025, 12:00 AM
Location:
Amount: 1