Batching Plant Operator I
Position:
Organization: Ethiopian Engineering Corporation
Not Specified
የስራ መስፈርቶች
የትምህርት ደረጃ፡ 12ተኛ ክፍል ያጠናቀቀ/ቀች ወይም ቲቪቲ ሌቭል 1/2/3 በኮንስትራክሽን ማሽነሪ ኦፕሬሽን፣ በባቺንግ ፕላንት ኦፕሬሽን ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ቀች
የስራ ልምድ፡ ለሌቭል 1 (8 ) ዓመት፣ ለሌቭል 2 (4 ) ዓመት እና ለሌቭል 3 (2) ዓመት የስራ ልምድ
ብዛት፡ 5
ዋና ዋና ኃላፊነቶች
የኮንክሪት ማምረቻ ማሽኑን (Plant) ማንቀሳቀስ
ትክክለኛውን የውህድ ዲዛይን (Mix Design) መከተል፦ እንደ ሲሚንቶ፣ አሸዋ፣ ጠጠር እና ውሃ ያሉ ግብዓቶችን በትክክል በመመዘን እና በማቀላቀል ትክክለኛው የጥራት ደረጃ መጠበቁን ማረጋገጥ
የማቀላቀሉን ሂደት መከታተል፦ ግብዓቶቹ በማሽኑ ውስጥ ሲቀላቀሉ ሂደቱ ያለምንም እንከን እየተከናወነ መሆኑን በቅርበት መከታተል
የጥራት ፍተሻ ማካሄድ፦ በእያንዳንዱ ዙር የሚመረተው ኮንክሪት የሚፈለገውን ጥራት፣ ጥንካሬ እና ይዘት ማሟላቱን ለማረጋገጥ ምርመራ ማድረግ
የማምረቻ መሣሪያዎችን በአግባቡ መያዝ
የማመልከቻ መመሪያ
አመልክት/ቺ የሚለውን ይጫኑ
Job Requirements 12ተኛ ክፍል ያጠናቀቀ/ቀች ወይም ቲቪቲ ሌቭል 1/2/3 በኮንስትራክሽን ማሽነሪ ኦፕሬሽን፣ በባቺንግ ፕላንት ኦፕሬሽን ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ቀች አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ጋር ዋና ዋና ኃላፊነቶች - የኮንክሪት ማምረቻ ማሽኑን (Plant) ማንቀሳቀስ - እንደ ሲሚንቶ፣ አሸዋ፣ ጠጠር እና ውሃ ያሉ ግብዓቶችን በትክክል በመመዘን እና በማቀላቀል ትክክለኛው የጥራት ደረጃ መጠበቁን ማረጋገጥ - ግብዓቶቹ በማሽኑ ውስጥ ሲቀላቀሉ ሂደቱ ያለምንም እንከን እየተከናወነ መሆኑን በቅርበት መከታተል - በእያንዳንዱ ዙር የሚመረተው ኮንክሪት የሚፈለገውን ጥራት፣ ጥንካሬ እና ይዘት ማሟላቱን ለማረጋገጥ ምርመራ ማድረግ - የማምረቻ መሣሪያዎችን በአግባቡ መያዝ How to Apply አመልክት/ቺ የሚለውን ይጫኑDeadline: May 28, 2026, 12:00 AM
Location:
Amount: 5
