Batching Plant Operator III

Position:

Organization: Ethiopian Engineering Corporation

Not Specified

የስራ መስፈርቶች

  • የትምህርት ደረጃ፡ 12ተኛ ክፍል ያጠናቀቀ/ቀች ወይም ቲቪቲ ሌቭል 1/2/3 በኮንስትራክሽን ማሽነሪ ኦፕሬሽን፣ በባቺንግ ፕላንት ኦፕሬሽን ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ቀች

  • የስራ ልምድ፡ ለሌቭል 1 (8) ዓመት፣ ለሌቭል 2 (4) ዓመት እና ለሌቭል 3 (2) ዓመት የስራ ልምድ

  • የስራ ቦታ ፡ ጅማ፣አዳማ፣ሃረር፣አዲስ አበባ

  • ብዛት፡ 3

ዋና ዋና ኃላፊነቶች

  • የኮንክሪት ማምረቻ ማሽኑን (Plant) ማንቀሳቀስ

  • ትክክለኛውን የውህድ ዲዛይን (Mix Design) መከተል፦ እንደ ሲሚንቶ፣ አሸዋ፣ ጠጠር እና ውሃ ያሉ ግብዓቶችን በትክክል በመመዘን እና በማቀላቀል ትክክለኛው የጥራት ደረጃ መጠበቁን ማረጋገጥ

  • የማቀላቀሉን ሂደት መከታተል፦ ግብዓቶቹ በማሽኑ ውስጥ ሲቀላቀሉ ሂደቱ ያለምንም እንከን እየተከናወነ መሆኑን በቅርበት መከታተል

  • የጥራት ፍተሻ ማካሄድ፦ በእያንዳንዱ ዙር የሚመረተው ኮንክሪት የሚፈለገውን ጥራት፣ ጥንካሬ እና ይዘት ማሟላቱን ለማረጋገጥ አስፈላጊውን ምርመራ ማድረግ

  • የማምረቻ መሣሪያዎችን በአግባቡ እና በጥንቃቄ መያዝ

የማመልከቻ መመሪያ

አመልክት/ቺ የሚለውን ይጫኑ

ማስታወሻ፡ አመልካቾች ሲቪያቸውን በመላክ ማመልከት ይኖርባቸዋል፡፡

Job Requirements 12ተኛ ክፍል ያጠናቀቀ/ቀች ወይም ቲቪቲ ሌቭል 1/2/3 በኮንስትራክሽን ማሽነሪ ኦፕሬሽን፣ በባቺንግ ፕላንት ኦፕሬሽን ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ቀች አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ጋር ዋና ዋና ኃላፊነቶች - የኮንክሪት ማምረቻ ማሽኑን ማንቀሳቀስ - እንደ ሲሚንቶ፣ አሸዋ፣ ጠጠር እና ውሃ ያሉ ግብዓቶችን በትክክል በመመዘን እና በማቀላቀል ትክክለኛው የጥራት ደረጃ መጠበቁን ማረጋገጥ - ግብዓቶቹ በማሽኑ ውስጥ ሲቀላቀሉ ሂደቱ ያለምንም እንከን እየተከናወነ መሆኑን በቅርበት መከታተል - እያንዳንዱ ዙር የሚመረተው ኮንክሪት የሚፈለገውን ጥራት፣ ጥንካሬ እና ይዘት ማሟላቱን ለማረጋገጥ አስፈላጊውን ምርመራ ማድረግ - የማምረቻ መሣሪያዎችን በአግባቡ እና በጥንቃቄ መያዝ How to Apply አመልክት/ቺ የሚለውን ይጫኑ ማስታወሻ፡ አመልካቾች ሲቪያቸውን በመላክ ማመልከት ይኖርባቸዋል፡፡

Deadline: Sep 3, 2026, 12:00 AM

Location:

Amount: 3