Batching Plant Operator/Mechanic

Position:

Organization: Ethiopian Engineering Corporation

Not Specified

የስራ መስፈርቶች

  • የትምህርት ደረጃ: ቲቪቲ ሌቭል 1 በሜካኒክስ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ች

  • የስራ ልምድ: 3 አመት 

  • ብዛት፡ 5

ዋና ዋና ኃላፊነቶች

  • የኮንክሪት ማምረቻ ማሽኑን (Plant) ማንቀሳቀስ

  • ትክክለኛውን የውህድ ዲዛይን (Mix Design) መከተል፦ እንደ ሲሚንቶ፣ አሸዋ፣ ጠጠር እና ውሃ ያሉ ግብዓቶችን በትክክል በመመዘን እና በማቀላቀል ትክክለኛው የጥራት ደረጃ መጠበቁን ማረጋገጥ

  • የማቀላቀሉን ሂደት መከታተል፦ ግብዓቶቹ በማሽኑ ውስጥ ሲቀላቀሉ ሂደቱ ያለምንም እንከን እየተከናወነ መሆኑን በቅርበት መከታተል

  • የጥራት ፍተሻ ማካሄድ፦ በእያንዳንዱ ዙር የሚመረተው ኮንክሪት የሚፈለገውን ጥራት፣ ጥንካሬ እና ይዘት ማሟላቱን ለማረጋገጥ ምርመራ ማድረግ

  • የማምረቻ መሣሪያዎችን በአግባቡ መያዝ

የማመልከቻ መመሪያ

አመልክት/ቺ የሚለውን ይጫኑ

ማስታወሻ፡ አመልካቾች የትምህርት ማስረጃችሁን እና የስራ ልምዳችሁን ፎቶ በመላክ ማመልከት ትችላላችሁ።

Job Requirements ቲቪቲ ሌቭል 1 በሜካኒክስ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ች አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ጋር ዋና ዋና ኃላፊነቶች - የኮንክሪት ማምረቻ ማሽኑን (Plant) ማንቀሳቀስ፦ ሙሉውን የኮንክሪት ማምረቻ ሂደት በባለሙያ መምራት እና መቆጣጠር - ትክክለኛውን የውህድ ዲዛይን (Mix Design) መከተል፦ እንደ ሲሚንቶ፣ አሸዋ፣ ጠጠር እና ውሃ ያሉ ግብዓቶችን በትክክል በመመዘን እና በማቀላቀል ትክክለኛው የጥራት ደረጃ መጠበቁን ማረጋገጥ - የማቀላቀሉን ሂደት መከታተል፦ ግብዓቶቹ በማሽኑ ውስጥ ሲቀላቀሉ ሂደቱ ያለምንም እንከን እየተከናወነ መሆኑን በቅርበት መከታተል - የጥራት ፍተሻ ማካሄድ፦ በእያንዳንዱ ዙር የሚመረተው ኮንክሪት የሚፈለገውን ጥራት፣ ጥንካሬ እና ይዘት ማሟላቱን ለማረጋገጥ ምርመራ ማድረግ። - የማምረቻ መሣሪያዎችን በአግባቡ መያዝ How to Apply አመልክት/ቺ የሚለውን ይጫኑ ማስታወሻ፡ አመልካቾች የትምህርት ማስረጃችሁን እና የስራ ልምዳችሁን ፎቶ በመላክ ማመልከት ትችላላችሁ።

Deadline: Apr 26, 2026, 12:00 AM

Location:

Amount: 5