Bidding Expert

Position:

Organization: Waryt Mulutila International PLC

Not Specified

የስራ መደቡ፡ የጨረታ ባለሙያ

ብዛት፡ 1

የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ ዋና መ/ቤት

የስራ መስፈርቶች፡

የመጀመርያ ዲግሪ በማኔጅመንት፣ ቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን፣ ኢኮኖሚክስ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት ዘርፍ የተመረቀ/ች

1 አመት ከዚያ በላይ በታወቀ ድርጅት ውስጥ በተዛማጅ ስራ ልይ የሰራ ሆኖ በቂ የኮምፒዩተር እውቀት ያለው/ያላትና የጨረታ እና ሽያጭ ፕሮፎርማ ማዘጋጀት የሚችል/የምትችል ቢሆን ይመረጣል

የማመልከቻ መመርያ፡

አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ዋሪት ሙሉጥላ ኢንተርናሽናል ኃ.የተ.የግ.ኩባኛ ኃይሌ ገ/ስላሴ ጎዳና - ዉሃ ልማት ፊት ለፊት ዋሪት ህንፃ በአካል በመገኘት ማመልከት ይችላሉ።

ለበለጠ መረጃ +251116610875 / +251116185072 / +251944342074 መደወል ይችላሉ

Job Requirements Bachelor's Degree in Management, Business Administration, Economcis or in a related field of study with relevant work expereince Preferably if you have sufficient computer knowledge and are able to prepare bid and sales proforma. How to Apply አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ዋሪት ሙሉጥላ ኢንተርናሽናል ኃ.የተ.የግ.ኩባኛ ኃይሌ ገ/ስላሴ ጎዳና - ዉሃ ልማት ፊት ለፊት ዋሪት ህንፃ በአካል በመገኘት ማመልከት ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ +251116610875 / +251116185072 / +251944342074 መደወል ይችላሉ

Deadline: May 7, 2025, 12:00 AM

Location:

Amount: 1

SIMILAR JOBS

No results found

feeling blue