Branch Coordinator
Position:
Organization: SNFD Bakery PLC
Not Specified
የስራ መስፈርቶች
የትምህርት ደረጃ ፡- ዲፕሎማ ወይም የመጀመሪያ ዲግሪ በሆቴል ማናጅመንት ፣ በማርኬቲንግ ማናጅመንት ፣ በቢዝነስ አድሚንስትሬሽን ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ቀች
የስራ ልምድ፡- 1 አመትና ከዛ በላይ
ብዛት ፡ 6/ስድስት/
ደመወዝ፡- ሰርቪስ ቻርጅን ጨምሮ የተጣራ 15,000 /አስራ አምስት ሺ ብር/
ዋና ዋና ኃላፊነቶች
ዕለታዊ ኦፕሬሽኖች ማስተባበር እና የስራ እንቅስቃሴ በትክክል እንዲፈጸም ማረጋገጥ።
የደንበኞችን ጥያቄዎች፣ አቤቱታዎች እና አገልግሎት ጉዳዮች በሙያዊ መንገድ መመልስ።
ከአስተዳደር የሚሰጡ ሌሎች ተዛማጅ ስራዎች መፈጸም።
የቅርንጫፉን ሰነዶች እና መዝገቦች በትክክል ማደራጀት እና መጠበቅ።
ክህሎት
መሠረታዊ የኮምፒውተር እውቀት ያለው/ያላት
የእንግሊዝኛ ቋንቋ ቢችል ይመረጣል
የሊደርሺኘ አቅም ያለው/ያላት
የማመልከቻ መመሪያ
ከላይ የተገለፀውን የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃ የምታሟሉ አመልካቾች የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን በኢሜል አድራሻችን mulmulhr@gmail.com በመላክ መመዝገብ ትችላላችሁ፡፡
አመልካቾች ተያዥ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው፡፡
Job Requirements ዲፕሎማ ወይም የመጀመሪያ ዲግሪ በሆቴል ማናጅመንት ፣ በማርኬቲንግ ማናጅመንት ፣ በቢዝነስ አድሚንስትሬሽን ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ጋር ዋና ዋና ኃላፊነቶች - ዕለታዊ ኦፕሬሽኖች ማስተባበር እና የስራ እንቅስቃሴ በትክክል እንዲፈጸም ማረጋገጥ። - የደንበኞችን ጥያቄዎች፣ አቤቱታዎች እና አገልግሎት ጉዳዮች በሙያዊ መንገድ መመልስ። - ከአስተዳደር የሚሰጡ ሌሎች ተዛማጅ ስራዎች መፈጸም። - የቅርንጫፉን ሰነዶች እና መዝገቦች በትክክል ማደራጀት እና መጠበቅ። How to Apply ከላይ የተገለፀውን የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃ የምታሟሉ አመልካቾች የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን በኢሜል አድራሻችን mulmulhr@gmail.com በመላክ መመዝገብ ትችላላችሁ፡፡Deadline: Apr 20, 2026, 12:00 AM
Location:
Amount: 6
