Branch Office Manager Audit

Position:

Organization: Public Servant Social Security Agency

Not Specified

ብዛት፡ 9

የስራ ቦታ፡ ቦንጋ፣ጂንካ፣ ነገሌ፣አሶሳ፣ ጎዴ፣ ሻሸመኔ፣ ደምቢዶሎ፤ወልቂጤ፣ ጎባ

ደመወዝ፡ 35,864 ብር

የስራ መስፈርቶች

የት/ት ደረጃ፡ ሁለተኛ ወይም የመጀመሪያ ዲግሪበማኔጅመንት፣ አካውንቲንግ፣ ኢኮኖሚክስ፣ ሰው ሃብት ሥራ አመራር፣ ህዝብ አስተዳደርና ልማት፣ ሥራ አመራር፣ ሶሾሎጂ፣ ሶሻል ሴኩሪቲ፣ ሶሾል ፕሮቴክሽን ማኔጅመንት፣ ሕግ ማኔጅመንት ወይም ቢዝነስ ማኔጅመንት፣ አድሚኒስትሬሸን

ሥራ ልምድ፡ 7/9 ዓመት አግባብ ያለው የሥራ ልምድ ያለው ያላት ሆኖ ከዚህ ውስጥ 1 ዓመት በኃላፊነት የሰራ /የሰራች

የማመልከቻ መመርያ፡

አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በሪጅን እና ቅ/ጽ/ቤት የመንግስት ሰራ ዋስትና አስተዳደር በአካል በመገኘት መመዝገብ ይችላሉ።

ማሳሰቢያ ፡ ከላይ በተጠቀሱት ክፍት የስራ መደቦች ለመወዳደር የምታመለክቱ እድሜ እስከ 40 አመት ዓመት ሲሆን ለቡድን መሪነት እና ለቅርጫፍ ጽ/ቤት ኃላፊ የስራ መደብ የምታመለክቱ እድሜ እስከ 45

ለምዝገባ ስትመጡ : ከግል ድርጅቶች የተሰጠ ከሆነ የመንግስት የስራ ግብር የተከፈለበት ከገቢዎች መ/ቤት ግብር ስልመክፈሉ በደብዳቤ መገለፅ አለበት

የክልሉን ቋንቋ መናገርና መጻፍ የምትችሉ መሆን አለበት፡፡ ለበለጠ መረጃ +251111240590 መደወል ይችላሉ።

Job Requirements Master's or Bachelor's Degree in Management, Accounting, Economics, Human Resource Management, Public Administration and Development, Sociology, Social Security, Social Protection Management, Law Management or Business Management, Administration or in a related field of study with relevant work experience, out of which 1 year worked in a responsible position How to Apply አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በሪጅን እና ቅ/ጽ/ቤት የመንግስት ሰራ ዋስትና አስተዳደር በአካል በመገኘት መመዝገብ ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ +251111240590 መደወል ይችላሉ።

Deadline: May 26, 2025, 12:00 AM

Location:

Amount: 9

SIMILAR JOBS

No results found

feeling blue