Position:
Organization: Waryt Mulutila International PLC
የስራ መደቡ፡ የቅርንጫፍ ሽያጭ ተቆጣጣሪ
ብዛት፡ 1
የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ ዋና መ/ቤት
3 አመት በሽያጭ ስራ ላይ የስራ/ች እና ከዚህ ውስጥ 1 አመት በሽያጭ አስተባባሪነት የስራ/ች ቢሆን ይመረጣል
አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ዋሪት ሙሉጥላ ኢንተርናሽናል ኃ.የተ.የግ.ኩባኛ ኃይሌ ገ/ስላሴ ጎዳና - ዉሃ ልማት ፊት ለፊት ዋሪት ህንፃ በአካል በመገኘት ማመልከት ይችላሉ።
ለበለጠ መረጃ +251116610875 / +251116185072 / +251944342074 መደወል ይችላሉ
Job Requirements Bachelor's Degree in Marketing, Management or in a related field of study with relevant work experience, out of which 1 year preferably working as a sales coordinator How to Apply አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ዋሪት ሙሉጥላ ኢንተርናሽናል ኃ.የተ.የግ.ኩባኛ ኃይሌ ገ/ስላሴ ጎዳና - ዉሃ ልማት ፊት ለፊት ዋሪት ህንፃ በአካል በመገኘት ማመልከት ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ +251116610875 / +251116185072 / +251944342074 መደወል ይችላሉDeadline: May 7, 2025, 12:00 AM
Location:
Amount: 1