Branch Supervisor
Position:
Organization: In-joy Burger
Not Specified
የስራ መስፈርቶች
የትምህርት ደረጃ፡ በቱሪዝም እና ሆቴል ማኔጅመንት ዲፕሎማ ያለው/ላት
የስራ ልምድ፡ 2 -5 ዓመት ሆቴል፣ ካፌና ሬስቶራንት ላይ የሰራ/ች
ብዛት፡ 5
ጾታ፡ ወንድ/ሴት
የስራ ቦታ፡ ቦሌ መድኃኒአለም፣ ቦሌ ቡልቡላ እና ካዛንቺስ
ዋና ዋና ኃላፊነቶች
የቅርንጫፉን አጠቃላይ የሥራ እንቅስቃሴ መምራት፣ ማስተባበርና መቆጣጠር
የአስተዳደር፣ የኦፕሬሽንና የምግብና መጠጥ አገልግሎት ሥራዎችን መከታተልና ማስተዳደር
የቅርንጫፉ አገልግሎቶች በተቀላጠፈና በተሳለጠ ሁኔታ መሰጠታቸውን ማረጋገጥ
የሠራተኞችን የሥራ አፈጻጸም መከታተልና የድርጅቱ ፖሊሲዎችና ሥነ-ሥርዓቶች መከበራቸውን ማረጋገጥ
የድርጅቱ ፖሊሲዎች፣ ደንቦችና የሥራ ሥነ-ሥርዓቶች መከበራቸውን ማረጋገጥ
የደንበኞችን ፍላጎትና ቅሬታ በመከታተል አጥጋቢ መፍትሔ መስጠት
የሥራ ቦታው ንጽህና፣ ደህንነትና ሥርዓት መጠበቁን ማረጋገጥ
በሥራ ላይ የሚያጋጥሙ ችግሮችን መለየትና ተገቢ መፍትሔ መስጠት
ከሚመለከታቸው የዘርፍ ኃላፊዎች ጋር መተባበርና በሥራ ኃላፊነቱ መሠረት ሪፖርት ማቅረብ
የማመልከቻ መመሪያ
አመልክት/ቺ የሚለውን ይጫኑ
Job Requirements በቱሪዝም እና ሆቴል ማኔጅመንት ዲፕሎማ ያለው/ላት አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ጋር ዋና ዋና ኃላፊነቶች - የቅርንጫፉን አጠቃላይ የሥራ እንቅስቃሴ መምራት፣ ማስተባበርና መቆጣጠር - የአስተዳደር፣ የኦፕሬሽንና የምግብና መጠጥ አገልግሎት ሥራዎችን መከታተልና ማስተዳደር - የቅርንጫፉ አገልግሎቶች በተቀላጠፈና በተሳለጠ ሁኔታ መሰጠታቸውን ማረጋገጥ - የሠራተኞችን የሥራ አፈጻጸም መከታተልና የድርጅቱ ፖሊሲዎችና ሥነ-ሥርዓቶች መከበራቸውን ማረጋገጥ - የድርጅቱ ፖሊሲዎች፣ ደንቦችና የሥራ ሥነ-ሥርዓቶች መከበራቸውን ማረጋገጥ - የደንበኞችን ፍላጎትና ቅሬታ በመከታተል አጥጋቢ መፍትሔ መስጠት - የሥራ ቦታው ንጽህና፣ ደህንነትና ሥርዓት መጠበቁን ማረጋገጥ - በሥራ ላይ የሚያጋጥሙ ችግሮችን መለየትና ተገቢ መፍትሔ መስጠት - ከሚመለከታቸው የዘርፍ ኃላፊዎች ጋር መተባበርና በሥራ ኃላፊነቱ መሠረት ሪፖርት ማቅረብ How to Apply አመልክት/ቺ የሚለውን ይጫኑ ማስታወሻ፡ የስራ መደቡ የስራ ቦታ ቦሌ መድኃኒአለም፣ ቦሌ ቡልቡላ እና ካዛንቺስ ነው፡፡Deadline: Nov 10, 2026, 12:00 AM
Location:
Amount: 5
