Position:
Organization: Ghion Gas PLC
ብዛት ፡ 1
ደመወዝ፡ በድርጅቱ ስኬል መሰረት
የት/ት ደረጃ፡ የመጀመሪያ ድግሪ በማርኬቲንግ ማኔጅመንት፣ በቢዝነስ አድሚንስትሬሽን፣ በማርኬቲንግ፣ ኢኮኖሚክስ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ች አግባብ ከሆነ የስራ ልምድ ጋር
የስራ ልምድ፡ 4 አመት ከዚህም ውስጥ 1 አመት በአስተባባሪነት የሰራ/ች
አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ጎተራ ማሰለጫ መንገድ አካባቢ ምስራቅ ዱኬትና ዳቦ ፋብሪካ ቅጥር ግቢ ውስጥ ወይም ወሎ ሰፈር ወንጌላዊት ህንጻ ፊት ለፊት በሚገኘው ግዮን ጋዝ ዋናው መ/ቤት አስተዳደር ቢሮ በአካል በመገኘት ወይም በኢሜል ghionhomes@gmail.com በመላክ መመዝገብ ይችላሉ፡፡ ለበለጠ መረጃ +25114622366 ይደውሉ።
Deadline: Aug 25, 2025, 12:00 AM
Location:
Amount: 1