Budget Preparation and Monitoring Specialist IV
Position:
Organization: FDRE Public Procurement and Property Authority
Not Specified
ብዛት፡1
ደመወዝ፡ 16348
የቅጥር ሁኔታ፡ ኮንትራት
የስራ መስፈርቶች
የት/ት ደረጃ፡የመጀመሪያ ዲግሪ በኢኮኖሚክስ ወይም ዴቬሎፕመንታል ኢኮኖሚክስ፣ አግሪካቸራል ኢኮኖሚክስ፣ ፕሮጀክት ማኔጅመንት፣ ፕሮጀክት ፕላኒንግ እና አናሊስስ ፣ አካውንቲንግ፣ አካውንቲንግና ፋይናንስ፣ ሪሶርስ ኢኮኖሚክስና ማኔጅመንት፣ ዴቨሎፕመንት ስተዲስ ፣ ደቬሎፕመንት ማኔጅመንት ፣ ቢዝነስ ማኔጅመንት፣ ትምህርት እቅድና ሥራ አመራር ፣ ስታቲስቲክስ፣ ቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን ፣ ፐብሊክ ፋይናንስ ፣ ስነ-ህዝብ ማህበራዊ ምጣኔ ሀብት እድገት እቅድ አመራር ፣ ፕሮጀክት ፕላኒንግ እና ዴቬሎፕመንት ፣ ፐብሊክ ማኔጅመንት ፣ ማኔጅመንት፣ ፋይናንሻል ማኔጅመንት ፣ የህዝብ አስተዳደር ፣ ገቨርናንስና ዴቬሎፕመንት ስተዲስ ፣ ኮኦፕሬቲቭ ኤንድ ቢዝነስ ማኔጅመንት ፣ ፐብሊክ ፖሊሲና ዘላቂ ልማት ፣ ኢኮኖሚክስና ፋይናንስ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ች አግባብ ከሆነ የስራ ልምድ ጋር
የስራ ልምድ፡ 4 ዓመት
የማመልከቻ መመሪያ:
አመልካቾች የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን ከነትራንስክሪፕቱ ዋናውንና የማይመለስ አንድ ፎቶ ኮፒ በመያዝ 6 ኪሎ የሰማእታት ሀውልት ፊት ለፊት በሚገኘው የመንግስት ግዥና ንብረት ባለስልጣን የሰው ሃብት ቢሮ በመገኘት ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡(መንግስታዊ ከሆኑ መ/ቤቶች ውጪ የሚቀርቡ የስራ ልምድና የትምህርት ማስረጃዎች በደንቡ መሰረት የገቢ ግብር የተከፈለባቸው መሆን ይኖርባቸዋል።
Job Requirements የመጀመሪያ ዲግሪ በኢኮኖሚክስ ወይም ዴቬሎፕመንታል ኢኮኖሚክስ፣ አግሪካቸራል ኢኮኖሚክስ፣ ፕሮጀክት ማኔጅመንት፣ ፕሮጀክት ፕላኒንግ እና አናሊስስ ፣ አካውንቲንግ፣ አካውንቲንግና ፋይናንስ፣ ሪሶርስ ኢኮኖሚክስና ማኔጅመንት፣ ዴቨሎፕመንት ስተዲስ ፣ ደቬሎፕመንት ማኔጅመንት ፣ ቢዝነስ ማኔጅመንት፣ ትምህርት እቅድና ሥራ አመራር ፣ ስታቲስቲክስ፣ ቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን ፣ ፐብሊክ ፋይናንስ ፣ ስነ-ህዝብ ማህበራዊ ምጣኔ ሀብት እድገት እቅድ አመራር ፣ ፕሮጀክት ፕላኒንግ እና ዴቬሎፕመንት ፣ ፐብሊክ ማኔጅመንት ፣ ማኔጅመንት፣ ፋይናንሻል ማኔጅመንት ፣ የህዝብ አስተዳደር ፣ ገቨርናንስና ዴቬሎፕመንት ስተዲስ ፣ ኮኦፕሬቲቭ ኤንድ ቢዝነስ ማኔጅመንት ፣ ፐብሊክ ፖሊሲና ዘላቂ ልማት ፣ ኢኮኖሚክስና ፋይናንስ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ች አግባብ ከሆነ የስራ ልምድ ጋር How to Apply አመልካቾች የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን ከነትራንስክሪፕቱ ዋናውንና የማይመለስ አንድ ፎቶ ኮፒ በመያዝ 6 ኪሎ የሰማእታት ሀውልት ፊት ለፊት በሚገኘው የመንግስት ግዥና ንብረት ባለስልጣን የሰው ሃብት ቢሮ በመገኘት ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡(መንግስታዊ ከሆኑ መ/ቤቶች ውጪ የሚቀርቡ የስራ ልምድና የትምህርት ማስረጃዎች በደንቡ መሰረት የገቢ ግብር የተከፈለባቸው መሆን ይኖርባቸዋል።)Deadline: Mar 24, 2026, 12:00 AM
Location: 6 kilo
Amount: 1
